MOR-MTO-3 Procurement of Printing Products
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | MOR-MTO-3 Procurement of Printing Products |
| Description | MOR-MTO-3 Procurement of printing and publishing materials |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0149-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-28 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Near Global Hotel , Room 4th floor addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114621731 Email: mormto3procurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 000, Postal Code: 1000 |
ProfessionalQualification
- •Relevant professional practice certificates:
Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);
(Ref: ITB 35.3)
FinancialQualification
- •Annual turnover:
When the annual turnover submitted by the bidder is not less than the average annual turnover specified in the bid document.
(Ref: ITB 35.5)
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 20000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: CPO
Terms and Conditions
1.አሸናፊው አቅራቢ ያሸነፈበትን እቃ ግዥ ፈፃሚው ድርጅት መጋዘን ውስጥ ማስረከብ አለበት፡፡ 2.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ 3.ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትባቸው የዕቃ ዓነይቶች የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫውን(ስስፊኬሽን) መሰረት ያደረገ ዕቃ ብቻ ማቅረብ አለበት መስሪያቤቱ ካቀረበው የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫውን(ስስፊኬሽን) ውጭ ማቅረብ ከውድድር ውጭ ያደርጋል እንዲሁም ናሙና ወይም ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው እቃዎች ናሙና/ሳመፕል መቅረብ አለበት፡፡ ሳንፕል/ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጪ የሚሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ 4.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ሲስተሙ ላይ ማያያዝ እና እንዲሁም በአካል ማቅረብ ይኖርበታ (CPO) ጨራተው ከመዘጋቱ በፊት በአካል ካልቀረበ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡ ሲፒኦ (CPO) ሲያሰሩ በገቢዎች ሚኒስቴር መካከለኛ ግብር ከፋዬች ቁጥር 3 ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት፡፡በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል በመስሪያ ቤቱ ሀላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ከዚያ ውጭ የሚቀርብ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም፡፡ 5.ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙናቸውን ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ቀድመው ማስገባት ግዴታ አለባቸው ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 6.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል KEY በሠዓቱ ሼር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል KEY በሠዓቱ ሼር ያላደረጉ ተጫራቾች ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡
