Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline29 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security20000
  • opening date2026-10-29 11:00:00
  • Sector NonConsultancyServices

የሚኒ ባስ እና የሚድ ባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleየሚኒ ባስ እና የሚድ ባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
DescriptionProcurement of Rent Service
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-NC-0060-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-29 10:00:00
Invitation Date2026-10-19 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Pushkin squire, Room 023
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722825
Email: aacra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •TIN CERTIFICATE:

    TIN CERTIFICATE

    (Ref: 4.8)
  • •bid security:

    ተጫራቾች ለሚኒባስ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ለአንድ ተሸከርካሪ 20000.00 ብር ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን ለጠቅላላው የሚኒባስ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በየእንዳንዱ ተሽከርካሪ በ20,000.00 ተባዝቶ መቅርብ ሲኖርበት ከፍተኛው የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን 500,000.00 ብር መብለጥ የሌለበት የጨራታ መስከበሪያ ዋስትና ተዘጋጅቶ ኮፒው በሲስተሙ ላይ ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡ በተመሳሳይ ተጫራቾች ለሚድ ባስ ተሽከርካሪዎች የኪራይ አገልግሎት ለአንድ ተሸከርካሪ 20,000.00 ብር ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን ለጠቅላላው የሚድ ባስ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በየእንዳንዱ ተሽከርካሪ በ20,000.00 ተባዝቶ መቅርብ ሲኖርበት ከፍተኛው የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን 500,000.00 ብር መብለጥ የሌለበት የጨራታ መስከበሪያ ዋስትና ተዘጋጅቶ ኮፒው በሲስተሙ ላይ ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡ ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ተጫራች ቢድ ቦንድ ስያዘጋጅ

                  1.የጨረታ ማስከበሪያ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ መሆን አለበት

                  2.የጨረታ ቁጥር መጥቀስ አለበት

                  3.የሚጨረቱበት ሎት /የዕቃው ወይም አገልግሎት ስም/ መትቀስ አለበት

     

    (Ref: 4.8)

FinancialQualification

  • •prices currency :

    Consultant has to quote prices in currency specified in the BDS in accordance with ITC Clause 20.

    (Ref: 36.5(e))
  • •አስካን ተደረገዉ የተያዙ ወጪዎች ዝርዝር መረጃ:

    ተጫራቹ የሚያቀርቡትን የኪራይ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ የዝርዝር ወጪዎች (Cost Break Down) ሠርቶ በሲስተሙ ላይ አያይዞ ማቅረብ ሲኖርባቸው በተጨማሪም በሲስተሙ ላይ የሞሉትን ዋጋ እስካን አድርገው ማያያዝ /attaché/ ማድረግ ያለባቸው ሲሆን እስካን ተደርጎ በተያያዘው አባሪ እና በሲስተሙ ላይ በተሞላው መካከል ልዩነት ቢኖር ዝቅተኛ ዋጋው ይወሰዳል፡፡ 

    (Ref: 4.8)

TechnicalQualification

  • •የስሪት ዘመን:

    ተጫራቾች የሚያቀርቡት ተሽከርካሪ ሚድባስ ሆነ ሚኒባስ መኪኖች የስሪት ዘመናቸዉ እ.ኤ.አ. ≥2005 እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡

    (Ref: 4.8)
  • •ልብሬ:

    ተጫራቾች ለሚዲ ባስ ተሽከርካሪዎች ከነሹፌሩ ≥29 እና ሚኒባስ ከነሾፌሩ ≥12 ሰዎች መጫን የሚችል የሊብሬ ኮፒ ወይም ተጫራች ተሽከርካሪዎቹን በውክልና የሚያቀርብ ከሆነ የውክልና ሰነድ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር በመሙላት በማያያዝ አለባቸው፡፡

    (Ref: 4.8)
  • •የማቅረብ አቅም:

    ማንኛውም ተጫራች በዚህ ጨረታ በእያንዳንዱ የሚድባስ እና ሚኒባስ አይነት ለቀረበው ፍላጎት ወይም የተሸከርካሪ ኪራይ ብዛት ቢያንስ 30 በመቶ የኪራይ ፍላጎቱን ማቅረብ ይኖርታል ፡፡ 

    (Ref: 4.8)

PerformanceQualification

  • •አፈጻጸም:

    ባለፉት ሁለት ዓመታት ከመስሪያ ቤቱ ጋር በነበራቸው የቀድሞው ውሎች የአፈጻጸም ችግር ያላባቸው አቅራቢዎች እንዲሁም የአፈጻጸም ችግር ኖሮባቸው በተሰጣቸው የማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎች ተገቢውን ማስተካከያ ያላደረጉ የሰርቪስ ሚኪና አከራዮች በዚህ ጨረታ ተሳታፊ አይደረጉም፡፡

    (Ref: 4.8)

Bid Security

Amount: 20000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ኪይ (Key) በሲስተሙ ላይ ሸር ማድረግ አለባቸው፡፡

Save Tender