Lot-16-የተለያዩ አልባሳት ግዥ 2019 በጀት ዓመት
Ethiopian Federal Police
Tender Information
| Title | Lot-16-የተለያዩ አልባሳት ግዥ 2019 በጀት ዓመት |
| Description | Procurement of Uniforms |
| Procuring Entity | Ethiopian Federal Police |
| Reference No | EFP-NCB-G-0067-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-03 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | አፍሪካ ህብርት ሶደሬ ሪዞርት ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ፡፡, Room 4th floor Addis Abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910001486 Email: tsehaibekele@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
FinancialQualification
- •Annual turnover:
When the annual turnover submitted by the bidder is not less than the average annual turnover specified in the bid document.
(Ref: ITB 35.5) - •financial statements certified by an independent auditor :
Bidder has to submit financial statements certified by an independent auditor as required in ITB Clause 15.2(a) for the period specified.
(Ref: ITB 35.5) - •other documents proofing its financial standing:
Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)
(Ref: ITB 35.5)
TechnicalQualification
- •Information about major relevant contracts successfully completed :
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
የጨረታ ማስከበርያ ስታሰሩ ለ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ/To federal police crime prevention Sector በሚል እንዲታደሩ ስንል እንገልፃለን፡፤ የጨረታ ማስከበርያ መጠን 50,000.00)ሃምሳ ሺህ ብር ነው
ተጫራቶች ስትጫረቱ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ በአካል እንድታመጡና የጨረታ ማስከበሪያ ኮፒ በማድረግ በስስትም በኩል አታች እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
ተጫራቾች ስትጫረቱ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ቢድቦንድ ኦርጅናሉ ለመ/ቱ ካላቀረባች ከጨረታዉ ውድድር ውድቅ እንደምትሆኑ ከወዲሑ እናሳስባለን፡፡
አሸናፊ እና ተሸናፊ የሚለየው ከተጠቃሚ ክፍሎች ተወክለው የመጡ ናሙና መራጮች በማየት እና በመዳሰስ በሚያደርጉት መረጣ ይሆናል ፡፡ የተለያዩ አልባሳት የምትወዳደሩ ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ለምትወዳደሩበት ዕቃ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት እቀድማችሁ ናሙና ማቅረብ ይኖርባችሃል፡፡
ለፕሮቶኮል የሚሆን የወንዶች እና የሴቶች የተሰፋ ሙሉ ሱፍ በተለያየ ከለር ለምርጫ ያመች ዘንድ ከሁለት ሱፍ በላይ ናሙና ማቅረብ አለባችሁ ፡፤
ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው
አድራሻ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ሶደሬ ሪዞርት ሆቴል አጠገብ የሚገኘው ህንፃ 4