Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security55000
  • opening date2026-11-03 11:00:00
  • Sector Vehicle , Vehicle

Lot 51 Procurement of vehicle maintenance (out source) (DEMD)

Ministry of Defense


Tender Information

TitleLot 51 Procurement of vehicle maintenance (out source) (DEMD)
Descriptionየመለዋወጫ እቃዎች ግዥ
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-NC-0793-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-03 10:00:00
Invitation Date2026-10-23 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:janmeda, Room 16
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 111260132
Email: mulaturoro2015@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box ----, Postal Code: ----

LegalQualification

  • •በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣

    (Ref: ተ. መ. 34.2 (መ))
  • •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: ተ. መ 34.2(ረ) )
  • •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ))
  • •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

    ፣

    (Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ))
  • •ዜግነት:

    ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: ተ.መ 34.2 (ለ))

TechnicalQualification

  • •አጠቃላይ ልምድ:

    ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣

    (Ref: 34.4 (ለ) )
  • •የተሟላ የፍላጐት መግለጫ:

    በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫውን በተዘጋጀው ቢጋር መሠረት ሳያቀርብ ሲቀር፣ማቅረብ ከቻለ

    (Ref: 34.4 (መ))
  • •የተሰጠ ዋስትና (Warranty:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣

    (Ref: 34.4 (ሠ) )
  • •የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ:

     ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣

    (Ref: 34.4 (ሀ) )

Bid Security

Amount: 55000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

 አሸናፊው ድርጅት የጥገናውን አገልግሎት በተባለው መሰረትና በወቅቱ መስጠት አለበት
 ጥገናው የሚከናወነው ፍላጎት አቅራቢው ክፍል በተስማማበት ቦታ ነው፡፡
 መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃን ሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132
Save Tender

Procurement of Vehicle

READ MORE
Light Vehicle spare part Lot 83 RFQ/2019

READ MORE
Light Vehicle spare part Lot 86 RFQ/2019

READ MORE