Lot 52 Procurement of Generator maintenance (out source) (DEMD)
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Lot 52 Procurement of Generator maintenance (out source) (DEMD) |
| Description | የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-NC-0791-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-03 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | janmeda, Room 16 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111260132 Email: mulaturoro2015@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box ----, Postal Code: ---- |
TechnicalQualification
- •የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ:
ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ሀ) ) - •የተሟላ የፍላጐት መግለጫ:
በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫውን በተዘጋጀው ቢጋር መሠረት ሳያቀርብ ሲቀር፣ማቅረብ ከቻለ
(Ref: 34.4 (መ)) - •አጠቃላይ ልምድ:
ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ለ) ) - •የተሰጠ ዋስትና (Warranty:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ሠ) ) - •አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎች:
በክፍል 6 ቅፅ “ሠ” መሠረት ሲጠየቅ አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎችን ሳያቀረብ ሲቀር፣ ማቅረብ ከቻለ
(Ref: 34.4 (ረ)) - •ልዩ የስራ ልምድ:
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ሐ))
LegalQualification
- •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: ተ. መ 34.2(ረ) ) - •በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣
(Ref: ተ. መ. 34.2 (መ)) - •ዜግነት:
ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ)) - • የጋራ ማህበር:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣
(Ref: ተ.መ. 34.2 (ቀ) ) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ለ)) - •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ)) - •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል
፣
(Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ))
Bid Security
Amount: 15000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: CPO, Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ጥገናው የሚከናወነው ፍላጎት አቅራቢው ክፍል በተስማማበት ቦታ ነው፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃን ሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132
