Tender Detail

Tender Details

  • Company Nefas Silk Lafto Sub City
  • Address NSL SUB CITY HILE GARMENT SQUARE, Adiss Ababa, Ethiopia, Phone: +251932990363
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2026-11-09 11:00:00
  • Sector Equipment

Procurement of Electronics Equipment

Nefas Silk Lafto Sub City


Tender Information

TitleProcurement of Electronics Equipment
Descriptionየኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ
Procuring EntityNefas Silk Lafto Sub City
Reference NoNSLSC-NCB-G-0009-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-09 10:00:00
Invitation Date2026-10-27 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:NSL SUB CITY HILE GARMENT SQUARE, Room 502
Adiss Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 942126122
Email: jody.solomonju55@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

LegalQualification

  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

    (Ref: 4.4)
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣

    (Ref: 4.7)

TechnicalQualification

  • •በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty):

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣

    (Ref: 37.4 (መ) (ii))
  • •የቴክኒክ መግለጫ :

    በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣

    Ø ከላይ ለቀረቡ እቃዎች ተጨማሪ መግለጫ (spasification) ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ከጀርባ ተያይዟል፡፡

    Ø ተጫራቾች ሳምፕል እንዲቀርብባቸው የተጠየቁ ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ እቃዎችን በተቀመጠው ስፔሲፊኬሽን መሰረት እስከ ጨረታው መዝግያ ቀን ብቻ ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው የሳምፕል ማሳያ ክፍል እንድታቀርቡ እያሳሰብን ዘግይቶ የሚመጣ ወይም ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚቀርብ ማንኛውንም ሳምፕል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን በተጨማሪም ቢሮው ድረስ መምጣት የማይችሉ ትልልቅ እቃዎችን ብቻ በድርጅታችሁ ሾው ሩም ወይም መጋዘን ቀርበን በሳምፕሉ መሰረት መኖሩን የምናይ ይሆናል፡፡

    Ø በእቃ ጥራት አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ብቻ ወደ ፋይናንሺያል ውድድር የሚያልፉ ይሆናል ፡፡

     

    (Ref: 17)

FinancialQualification

  • •ANNUAL TURN OVER:

    Ø ተጫራቾች ባለፉት 1/አንድ/ አመት ውስጥ የሰሩባቸውን አመታዊ የሽያጭ ሪፖርት የሚያሳይ ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ህጋዊ ከሆነ የውጭ ኦዲተር እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ባለው ኦዲተር ተሰርቶ የቀረበ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የበጀት አመቱ ሽያጭ ተሰልቶ /ANNUAL TURN OVER / እስከ ብር 20,000,000 /ሃያ  ሚሊየን/ እና ከዛ በላይ መሆን አለበት፡፡

    Ø ከላይ ለቀረቡ እቃዎች ተጨማሪ መግለጫ (spasification) ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ከጀርባ ተያይዟል፡፡

    (Ref: 00)

PerformanceQualification

  • • የመልካም አፈጻጻም ደብዳቤ:

    Ø ተጫራቾች ከ1 ዓመት ወዲህ በብቃት ስለማቅረባቸውና ስለማስረከባቸው የሚገልጽ ህጋዊ ከሆነ አካል የተጻፈ የመልካም አፈጻጻም ደብዳቤ ወይም ሰርተፍኬት ማስያዝ አለባቸው ፡፡

    (Ref: 36.3 (ሸ)

ProfessionalQualification

  • •የመልካም አፈጻጻም ደብዳቤ:

    Ø ተጫራቾች ከ1 ዓመት ወዲህ በብቃት ስለማቅረባቸውና ስለማስረከባቸው የሚገልጽ ህጋዊ ከሆነ አካል የተጻፈ የመልካም አፈጻጻም ደብዳቤ ወይም ሰርተፍኬት ማስያዝ አለባቸው ፡፡

    (Ref: 36.3 (ሸ)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: CPO

Terms and Conditions

 ማንኛውም ተጫራች ጨረታው እንደተዘጋ የመጫረቻ ቁልፉን /Key share/ እስከ መዝግያ ሰአት መላክ አለባቸው በተጨማሪም ሲ.ፒ.ኦ / በአካል / ቢሮ ድረስ ማቅረብ አለባቸው እነዚህን መረጃዎች ሳያሟላ የሚመጣ ማኛውንም ተጫራች የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡


መስርያ ቤቱ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የጠጠበቀ ነው፡፡
Save Tender