Procurement of Printing and Publishing Services Lot 2
Oromia Finance Bureau
Tender Information
| Title | Procurement of Printing and Publishing Services Lot 2 |
| Description | Procurement of Printing and Publishing Services |
| Procuring Entity | Oromia Finance Bureau |
| Reference No | OFB-NCB-NC-0053-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-10 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Oromia President Compound, Room 2nd floor Finfine, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115539612 Email: obf@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 669/1110, Postal Code: 669/1110 |
LegalQualification
- •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: ITB 4.2) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS In accordance with ITB Clause 4.6(b)(ii);
(Ref: ITB Clause 4. 6(b)(ii)) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: ITB 4.3) - •Valid Tax Clearance Certificate:
Valid Tax Clearance Certificate
(Ref: -) - •Business Organization Registration Certificate:
Business Organization Registration Certificate
(Ref: -) - •Tin certificate:
Tin certificate
(Ref: -) - •Valid Trade License:
Valid Trade License
(Ref: -) - •Bid Security:
Bid Security
(Ref: -) - •Relevant Professional Practice Certificate:
Relevant Professional Practice Certificate
(Ref: -)
TechnicalQualification
- •Specific experience:
የጨረታ ሰነድ የህትመት ሥራ ተጫራቾች መመሪያ የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ በ2019 በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደረሰኞችን በe-GP ኦንላይን አወዳድሮ ለማሳተም ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለፀውን መመሪያ በመከተልና ከዚህ ጋር ተያይዘው በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሠረት ተጫራቾች ይህንን ጨረታ እንዲካፈሉ ተጋብዟል፤ 1. በመንግሥት ኤለተክትሮኒክስ ገዥ (e-GP) ኦንላይን ጫረታ የተመዘገበ፤ 2. ተጫራቾች በጫረታ ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፊቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ 3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዘገቢ የሆኑና ለዚሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል:: 4. ተጫራቾች የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ሥራዓት ለመወሰን የወጣ አወጅ ቁጥር 157/2002 አንቀፅ 18 ንዑስ አንቀጽ 1 (ሀ) መሠረት የሙያና የቴክንክ ብቀት፣ የሰው ኃይልና የፋይናንስ አቅም፣ የህትመት መሣሪያዎችና ሌሎች የመገልገያ ሥፍራዎች ያሟላ፤በተጨማር የደረሠኝ ህትመት ፈቃድ ያለቸዉና የደረሠኝ ህትመት ላይ ልምድና እዉቅና ያለዉ ድርጅት ሆኖ፤ በደረሠኝ ህትመት ሥራ ከሁለት ዓመት በላይ የሠራና መልካም የሥራ አፈጻጸም ከሁለት ድርጅት መቅረብ የምችል፤ 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን ብር 1,000,000.00(አንድ ሚሊዮን) በባንክ የተረጋገጠ ማስረጃ ወይም (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸኋል፣ 6. ቴክንኩን አማልቶ የቀረበዉ ድርጅት የሥረውን ቦታ (work shop) ማሳየት ይኖርባቸዋል፣ 7. ቢሮያችን የሚያሳትማቸውን ህትመቶች ብዛት እንደ አስፈላጊነታቸው በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ ይችላል፣ 8. የሚታተሙ ህትመቶች በተሰጠው ስፔስፊኬሽን መሠረት ተሟልቶ ካልቀረቡና ማንኛውንም ዓይነት ስህተት ቢፈፀም ሃላፊነቱ የአቅራቢው ድርጅት ነው፣ 9. የሚታተሙ ህትመቶችን ዓይነት /ናሙና/ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመ/ቤታችን 2(ሁለተኛ) ፎቅ ቢሮቁጥር-------- ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ናሙናውን ከወጣው ዝርዝር መግለጫ ወይም ስፔስፊኬሽን ጋር ማስተያየት ያስፈልጋል፣ 10. ማንኛውም ተጫራች የሚወዳደርበትን የህትመት ዓይነት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ቢኖር የነጠላው ዋጋ ይወሰዳል፡፡ በቁጥር በተፃፈው ዋጋና በፊደል በተፃፈው ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ቢኖር በፊደል የተፃፈው ይወሰዳል፡፡ 11. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን ህትመቶች ሠርተው ለማስረከብ ከጽ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማሉ፡፡ ውሉ እንደ አስፈላጊነቱ አስከ በጀት ዓመቱ መጨረሻ የሚቆይ ይሆናል፣ 12. ተጫራቾች ያሸነፉባቸው ህትመቶች በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ግምጃ ቤት ድረስ በማምጣት ገቢ ያደርጋሉ፣ 13. አሸናፊዎች በሚገቡት ውል መሠረት ለመፈፀም ለውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተመሠከረለት ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ለውል ማስከበሪያ በዋስትና ሰነድ የተያዘው ገንዘብ ውል መፈፀሙ እስኪረጋገጥ ድረስ ተይዞ ይቆያል፣ 14. መ/ቤቱ ከጠቅላላ ዋጋ እስከ 30% ለማተሚያ ድርጅቱ ቅድሚያ ክፍያ ተመጣጣኝ የሆነ ዋስትና በመያዝ በስምምነት ይሰጣል፡፡ 15. ከዚህ በላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች የጨረታ ግዴታ ባይወጡ ወይም ውሉን በአግባቡ ሳይፈፅሙ ቢቀሩ፤ ለውል ማስረከቢያ ዋስትና የተያዘው ገንዘብ ለቢሮው ገቢ ይሆናል፣ 16. ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ የመቆያ ጊዜ (price validity date) ከጨረታው መክፈቻ እለት ጀምሮ ለ5 (አምስት) ቀን ይቆያል፡፡ እንድሁም የሚፀናበትን ጊዜና ሥራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበት ጊዜ (Delivery time) ለ12 (አስራ ሁለት) ወር ይቆያል፡፡ነገር ግን ቢሮው እንደ አስፈላጊነቱ በተሰጠው ዋጋ ለ1 (አንድ) አመት ማራዘም ይችላል፡፡ 17. አንድ ተጫራች በሌላው ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት በፍፁም አይቻልም፣፡ 18. በ e-GP የተዘጋጀው የተለያዩ ደረሰኞች ማንኛውም ተወዳዳሪ ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር አይችልም፣ 19. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ አድራሻ፡- በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቅጥር ግቢ ስልክ፡- 0115531585/0115539612
(Ref: ITB 16.3)
ProfessionalQualification
- •Professional practice certificate:
the bidders must be at least 2 years work experience which a contract value of 20000000
(Ref: -) - •Proof of the Bidder`s Financial Standing:
Documents to Provided as Proof of the Bidder`s Financial Standing at least two document for the past two years
(Ref: -) - •Number of Years to Cover in the Submission of Certificates:
Number of Years to Cover in the Submission of Certificates of Satisfactory Execution of Previous Contract at least 2 years Experience
(Ref: -)
Bid Security
Amount: 1000000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
