የቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች የራዲያተር ጥገና አገልግሎት ግዥ Team-1
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች የራዲያተር ጥገና አገልግሎት ግዥ Team-1 |
| Description | የጥገናና ጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0049-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-29 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin square, Room 1st/022 Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113714103 Email: AACRA@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9602, Postal Code: 9206 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid trade license :
Valid tax clearance certificate Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Valid tax clearance certificate Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •business organisation registration :
business organisation registration bidders should submit business organisation registration certificate
(Ref: 4.6) - •bid security:
Bid security:- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሁሉም ተሸከርካሪ እና ማሽነሪ ጥገና 150,000.00 ብር CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ለ90 ቀን የሚቆይ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ በሲስተም የሚያቀርቡ ሲሆን ዋናውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማስገባት አለባቸው፡፡
(Ref: 4.6)
FinancialQualification
- •prices currency :
Consultant has to quote prices in currency specified in the BDS in accordance with ITC Clause 20.
(Ref: 36.5(e))
TechnicalQualification
- •የአከፋፈል ሁኔታ :
ጥገናው ተጠናቆ ርክክብ ከተደረገ ቦኃላ በ30 ቀናት ውስጥ ክፍያ ይፈፀማል
(Ref: 4.8) - •የማስረከብያ ጊዜ:
ተጫራቹ ጥገናውን አከናውኖ በ5ቀን ውስጥ ማስረከብ አለበት፡፡
(Ref: 4.8) - •የድርቱ አቅም :
ተጫራቾች ድርቱ የራዲያተር ጥገና አገልግሎት ለመስጠት ያለው አጠቃላይ የሰው ሀይልና የተደራጀ ጥገና አገልግሎት የሚሰጡበት መሳሪያዎች ሙሉ መረጃ የሚገልጽ በጽሑፍ ማቅረብ አለባቸው
(Ref: 4.8) - •ሥራ ልምድ:
ተጫራቾች በራዲያተር ጥገና ሥራ ያላቸውን ስራ ልምድ የሚገልጽ የመልካም አፈጻጸም ደብዳቤ ቢያንስ አንድ ማቅረብ አለባቸው፡
(Ref: 4.8) - •ዋስትና:
ተጫራቾች ለሚያከናውኑት የራዲያተር ጥገና አገልግሎት የአንድ ዓመት ዋስትና መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡
(Ref: 4.8) - •Technical Evaluation (Scoring):
ተጫራች የቴክንክ ግምገማውን ከመቶ 80% እና ከዚያ በላይ ያመጣ ተጫራች ብቻ ለፋይናንሻል ግምገማ ብቁ ይሆናል
(Ref: 4.8)
Bid Security
Amount: 150000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
