የተለያዩ ሞራሌ፣ጣዉላ እና ፕለይዉድ ግዥ ቡ-1
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የተለያዩ ሞራሌ፣ጣዉላ እና ፕለይዉድ ግዥ ቡ-1 |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0081-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-18 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-02 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin, Room 1st Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 13714103 Email: aacra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9092, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጨረታ ማስከበሪያ:
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 500,000.00 ብር ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ አለባቸው፡፡የሚቀርበው የባንክ ጋራንቲ ከሆነ የጨረታ መለያ ቁጥር እና የጨረታው የወጣበትን የዕቃ ስም የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
(Ref: 3)
TechnicalQualification
- •ልኬት:
ተጨራች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች በጨረታ ሰነድ ክፍል 6 በተገለጸው የልኬት መስፈርት መሆናቸውን በጽሑፍ ማረጋገጫ መስጠት አለባቸው
(Ref: 3) - •የአቅርቦት ጥራት:
ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ስንጥቅ እና እንከን፣ የሌላቸው እና ያልተጣመሙ መሆናቸውን በጽሑፍ ማረጋገቻ መስጠት አለባቸው
(Ref: 3) - •ናሙና :
ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ አሸናፊ በሆኑበት የዕቃ ዓይነት አንድ ናሙና ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የቀረበው ናሙና በባለስልጣን መ/ቤቱ ታይቶ ተቀባይነት ሲያገኝ የግዥ ትዕዛዝ የሚሰጥ ይሆናል፡፡በመሆኑም ተጫቾች አሸናፊ ከሆኑ አሸናፊ ለሆኑባቸው ዕቃዎች አንድ ናሙና ለማቅረብ ስምምነታቸውን በቅድሚያ በጽሑፍ ማረጋገጥ አለባቸው፡፡
(Ref: 3)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
የባንክ ጋራንቲ የሚቀርብ ዋስትና የጨረታ መለያ ቁጥር እና የጨረታውን ዓይነት መግለጽ አለበት፡፡በዚህ መልኩ የማይቀርብ የባንክ ጋራንቲ ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡
ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
