የቀላል እና የከባድ ተሸከርካሪዎች የመጎተቻ አገልግሎት ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የቀላል እና የከባድ ተሸከርካሪዎች የመጎተቻ አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Rent Service |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0080-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-02 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin square, Room 1st Floor / Room number 022 Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113720047 Email: AACRA@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9206, Postal Code: 9206 |
LegalQualification
- •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid trade license :
Having been submitted valid trade license registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •ጨረታ ማስከበሪያ:
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 ብር CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ለ90 ቀን የሚቆይ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ በሲስተም የሚያቀርቡ ሲሆን ዋናውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማስገባት አለባቸው፡፡
(Ref: 4.6) - • business organization registration certificate :
business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6)
FinancialQualification
- •የመጫረቻ ገንዘብ:
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 4.6)
PerformanceQualification
- •የድርጅቱ አቅም:
ተጫራቾች የተበላሸ ተሸከርካሪ ጎትቶ ወይም ጭኖ ጋራዥ የማስገባት አገልግሎት ለመስጠት ያለው አጠቃላይ የሰው ሀይልና የተሟላ አገልግሎት የሚሰጡበት ተሽከርካሪ ሙሉ መረጃ የሚገልጽ በጽሑፍ ማቅረብ አለባቸው፡፤
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •የተበላሸ ተሸከርካሪ ማንሳት ጊዜ:
ተጫራቾች ባለስልጣን መ/ቤቱ ተሽከርካሪ መበላሸቱን በስልክ ወይም በጽሑፍ ትዕዛዝ ለጎታች አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ካሳወቀ በ1 ሰዓት ውስጥ የተበላሸውን ተሽከርካሪ አንስቶ ወደ ጋራዥ ወይም ባለስልጣን መ/ቤቱ ወዳዘጋጀው ስፍራ ማድረስ ያለባቸው ሲሆን ይህን በጽሑፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: 4.8)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
