Tender Detail

Tender Details

  • Company Samara University
  • Address Samara, Samara, Ethiopia, Phone: +251333667828
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-11-23 11:00:00
  • Categories Spare Parts , Machinery Spare Parts , Vehicle Spare Parts

ሎት-41 Spare Parts for Computers, Photocopiers & Printers

Samara University


Tender Information

Titleሎት-41 Spare Parts for Computers, Photocopiers & Printers
Descriptionየመለዋወጫ እቃዎች ግዥ
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0033-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-23 10:00:00
Invitation Date2026-11-11 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
Samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: 132

LegalQualification

  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • •ዜግነት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ቀ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    በ2019 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
  • •ልምድ/መልካም ስራ አፈፃፀም:

    ተጫራቹ በቢሮ እቃዎች አቅርቦት ቢያን ባለፉት 2አመታት ውስጥ ቢያንስ 1ማረጋገጫ ከተመሳሳይ ተቋማት ብር 2000000/ሁለት ሚሊየን/ የአቅርቦት መልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ከተሟላ ደጋፊ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 15)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ:

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    የጨረታ ማስከበሪያ ከጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ገበያ ልማት ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያና የሚወዳደሩበት ፈቃድ በማህበሩ ስም የተዘጋጀና የማህበሪ ምዝገባና መተዳደሪያ ደንብ አብረው መቅረብ ይኖርበታል ይህ ካልተሟላ ተቀባይነት አያገኝም፡፡ (Ref: 4)
  • •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 4)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4)
  • •የማቅረቢያ ጊዜ :

    የማቅረቢያ ጊዜ ፤-በ30ቀናት አቅርቦቱን ለመፈፀም ማረጋገጫ መስጠት

    (Ref: 17)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Save Tender