Procurement of Electronics Equipment/2019/1
Jinka University
Tender Information
| Title | Procurement of Electronics Equipment/2019/1 |
| Description | Procurement of Electronics Equipment |
| Procuring Entity | Jinka University |
| Reference No | JKU-NCB-G-0027-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-09 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | JKU, Room 107 jinka, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 919454023 Email: Abeba6114@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 165, Postal Code: 123 |
ProfessionalQualification
- •Relevant professional practice certificates:
Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);
(Ref: ITB 35.3)
LegalQualification
- •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
3. የመረጃዎች ግልጽነት፦ ለውድድር የሚቀርቡ ማናቸውም ሰነዶችና መረጃዎች ግልጽ፣ ተነባቢና ሙሉ መሆን ይኖርባቸዋል። የማይነበቡ፣ የተቆራረጡና ግልጽ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል። 4. በe-GP (የኤሌክትሮኒክስ መንግስታዊ ግዥ) ሥርዓት ላይ የሚጣሉ ግዴታዎች፦ በe-GP የጨረታ ግዥ ዘዴ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈ (Award የተደረገለት) ነገር ግን ውል ለመፈጸምና ዕቃ ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ፣ እንዲሁም ስልኩ የማይሠራ ወይም ተደውሎ ጥሪ የማይመልስ ተጫራች ቢኖር፣ ከውድድር ውጪ ተደርጎ ተገቢው ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው የሥራ ክፍል ሪፖርት ይደረጋል። ማሳሰቢያ፦ በተደጋጋሚ አሸንፎ "በስህተት ነው የሞላሁት" በሚል ወይም በማንኛውም አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ዕቃውን ላለማቅረብ መሞከር፣ የዕቃውን አሸናፊነት (Award) ውድቅ በማድረግና ጉዳዩን ከሕግ አግባብ ጋር በማያያዝ ተጫራቹ በጥቁር መዝገብ (Debarment) እንዲመዘገብና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው አካል ይላካል። 5. የንግድ ፈቃድና የግብር ግዴታዎች፦ በዘርፉ ያልተሰማሩ፣ ያልታደሰ የንግድ ፈቃድና ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ (Tax Clearance) ያላቀረቡ ተጫራቾች መወዳደር አይችሉም። ተወዳድሮ የተገኘና በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ ማንኛውም ድርጅት ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ለሚመለከተው የፌደራል ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ለማቅረብ ይገደዳል። 6ኛ.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ 30 /ሰላሳ/ ደቂቃ ውስጥ የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (private key) በሲስተሙ ብቻ ሸር /share /ማድረግ ወይም መላክ የሚኖርበት ሲሆን ያላደረገ ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ሳይከፈት ቀርቶ የላኩትን ብቻ የምናስተናግድ እና ግምገማው የሚከናወን ይሆናል፡፡7ኛ. ተጫራቾች ኦሪጂናል የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በአካል ግዥ ሥራ አስፈጻሚ ማቅረብ አለባቸው ካላቀረቡ ግን ከውድድር ውጪ ይደረጋሉ፡፡ 8ኛ. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
