ሎት.11 የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት.11 የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት) |
| Description | Procurement of Construction Materials |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0198-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-11 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ , Room ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335590079 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate(የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት) issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license( በዘርፋ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ)indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate(ጊዜ ያላለፈበት ግብር የተከፈለበት ሰርተፍኬት) issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 30000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት በe-GP በማያያዝ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ በአካል አምጥቶ መስጠት ግዴታ ነው፡፡
ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት ውል አልፈርምም ማለት በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትል በመሆኑ የጨረታ ማስከበሪያውን ለመንግስት ገቢ ከማድረግ በተጨማሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለሚያስተዳድረው የመንግስት አካል ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ ተጫራቾች በጥንቃቄ መሳተፍ አለባቸው፡፡
አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች የትራንስፖትና ሌሎች ማንኛውም ወጪዎች በራሱ ሸፍኖ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ያስረክባል፡፡
ናሙና የተጠየባቸውን የፍሎረሰንት ቱቦ መብራት 36W ፣ ፍሎረሰንት መብራት ሆልደር 36W ፣ የመንገድ መብራት ፓውዛ 200 ዋት ፣ባለብዙ ቀለም የኢንሱሌሽን ናስትሮ ፣ ሶኬት 20A ፣ ኤልኢዲ ፍላድ መብራት 300W ፣ የኤልክትሪክ ፊውዝ ባለ 400A፣ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ቦርድ (Distribution Board) እና ኤልኢዲ አምፖል 18W ብቻ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ማስረከብ አለበት፡፡
ናሙና ያልተጠየቀባቸው የኤሌክትሪክ እቃዎች የጥራት ጉድለት ወይም በዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ያልቀረቡ እቃዎችን ቅ/ጽ/ቤቱ ሳይረከብ ተመላሽ በማድረግ በዝርዝር መግለጫ መሰረት እንዲቀርብ ያደርጋል፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡