Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline11 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-11-11 11:00:00
  • Sector Goods

ሎት.4 የተለያዩ የግንባታና የጥገና እቃዎች ግዥ ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleሎት.4 የተለያዩ የግንባታና የጥገና እቃዎች ግዥ ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
DescriptionProcurement of Construction Materials
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0196-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-11 10:00:00
Invitation Date2026-10-31 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ , Room ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 225590079
Email: resoursew@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    idder has to submit a valid tax clearance certificate(ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፈልበት መ/ቤት የሚሰጥ ሰነድ) issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate(ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት) issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license(በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ) indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት በe-GP በማያያዝ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ በአካል አምጥቶ መስጠት ግዴታ ነው፡፡

ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት ውል አልፈርምም ማለት በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትል በመሆኑ የጨረታ ማስከበሪያውን ለመንግስት ገቢ ከማድረግ በተጨማሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ለሚያስተዳድረው የመንግስት አካል ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ ተጫራቾች በጥንቃቄ መሳተፍ አለባቸው፡፡

አሸናፊ ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች የትራንስፖትና ሌሎች ማንኛውም ወጪዎች በራሱ ሸፍኖ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ያስረክባል፡፡
የቀረቡ የግንባታና ተዛማጅ እቃዎች የትራት ጉድለት ወይም በዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ያልቀረቡ እቃዎችን ቅ/ጽ/ቤቱ ሳይረከብ ተመላሽ በማድረግ በጨረታው በወጣው ዝርዝር መግለጫ መሰረት እንዲቀርብ ያደርጋል፡፡

ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender