Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline19 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-11-19 11:00:00
  • Categories Goods

የሰራተኞች መጠጥ ዉሃ 600 ሚሊ ሊትር (1/2) ሊትር

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየሰራተኞች መጠጥ ዉሃ 600 ሚሊ ሊትር (1/2) ሊትር
Descriptionየምግብና መጠጥ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0150-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-19 10:00:00
Invitation Date2026-09-29 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:afar awash 7, Room 207
awash 7, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 222240417
Email: awashcustoms0@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 7240, Postal Code: 7240

LegalQualification

  • •valid business license/:

    /Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);/በዘርፉ የታደሰ የንግድ የስራ ፈቃድ

    (Ref: ITB Clause 4.6(b)(i)
  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ECC-NCB-G-0150)
  • •bid Security:

    የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50000/ሃምሳ ሺህ ብር/በባንክ የተመሰከረ ቼክ(CPO/Bid Bond) አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተብሎ መጠቀስ ያለበት ሲሆን ይህንኑ በሲስተም ማያያዝ ይኖርባቸዋል።በዚህም በዋናው መስሪያ ቤት የተሰራ ጫራታ ማስከበሪያ ተቀባይት የለውም 

    (Ref: ECC-NCB-G-0150)
  • •valid tax clearance certificate/:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);/ግዜው ያላለፈበት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መ/ቤት የተሰጠ ሰርቲፊኬት/

    (Ref: ITB Clause 4.6(b)(iii))
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)/የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት/

    (Ref: Clause 4.6(b)(ii))

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: Section 6)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: Section 6)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን በሰነዱ በተገለጸው ልክ 50,000(ሃምሳ ሺህ ብር) (CPO) በሲስተም ማያያዝ ይኖርባቸዋል፣በተጨማሪም የግድ በአካል ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ሲያሰሩ በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መሆን አለበት በዋና መስሪያ ቤት የተሰራ(CPO) ተቀባይነት የለዉም መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡
ተጫራቾች ከኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ የተስማሚነትና ምዘና ድርጀት የጥራት ማረጋገጫ በሲስተም ማያያዝ ማምጣት አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ውሃ ለስድስት ወራት የአገልግሎት ጊዜው የሚቆይ መሆን አለበት፡፡ አሸናፊው ድርጅት ዉሃውን በራሱ ትራንስፖርት አና የጉልበት ሰራተኞች ወጪ ወደ ጅቡቲ መስመር ከአዲስ አበባ በ230 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ሚገኘው አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡ አሸናፊው ድርጅት ባለ 600ሚ.ሊ(ግማሽ ሊትር) ውሃ በአራት ዙር ከመ/ቤቱ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሰረት ማቅረብ አለበት በዚሁ መሰረት የመጀመሪያ ዙር በቀረበው ውሃ ብዛት መሰረት ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል በተመሳሳይ ሁለተኛ ዙር ዉሃው ሲቀርብ በቀረበው ውሃ ብዛት ክፍያው ይፈጸማል፡፡አሸናፊው ድርጅት ባለ 600ሚ.ሊ(1/2) ሊትር (ግማሽ ሊትር) ውሃ በአራት ዙር ለማቅረብ የዋጋ ለውጥ ሳይደረግበት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ ውል ከመ/ቤቱ ጋር መግባት አለበት፡፡
Save Tender