Procurement of hotel service at adama 2019
Ministry of Trade and Regional Integration
Tender Information
| Title | Procurement of hotel service at adama 2019 |
| Description | የሆቴል አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Trade and Regional Integration |
| Reference No | MoTRI-NCB-NC-0013-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-20 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-27 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | gured shola, Room 1st floor aa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115527850 Email: motriproc@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 704, Postal Code: 704 |
LegalQualification
- •በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣
(Ref: ተ. መ. 34.2 (መ)) - • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ያልታገደ ተጫራች ከሆነ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሸ) ) - • የጋራ ማህበር:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣
(Ref: ተ.መ. 34.2 (ቀ) ) - •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ)) - •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: ተ. መ 34.2(ረ) ) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ለ)) - •ዜግነት:
ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ)) - •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል
፣
(Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ))
TechnicalQualification
- •የተሰጠ ዋስትና (Warranty:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ሠ) )
Bid Security
Amount: 40000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
