LTo-የመሬት ምንጣፍ ፐርኬ እና ላተራል ፋይል ካቢኔት ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTo-የመሬት ምንጣፍ ፐርኬ እና ላተራል ፋይል ካቢኔት ግዥ |
| Description | LTo-የመሬት ምንጣፍ ፐርኬ እና ላተራል ፋይል ካቢኔት ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0199-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-16 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-28 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | kadisco mulege building , Room 3rd/303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708678 Email: amiraabdulsened@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •Bid security :
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ዕቃዎች ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ/የተመሰከረለት CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (BID BOND) በከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ስም (Large taxpayers branch office) በሚል የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጥቃቅን እና አነስተኛ ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ የሚፃፍ የጨረታ ማስከበሪያ ወይም የውል ማስከበሪያ ሲቀርብ የጨረታ ቁጥር፣ የተጠየቀው የገንዘብ መጠን እና የቅ/ፅ/ቤቱ ትክክለኛ ስም ያረፈበት እንዲሁም በኃላፊ የተፈረመ መሆን ይኖርበታል፡፡
(Ref: ITB) - •Business organization certificate :
Business Organization Registration Certificate
(Ref: ITB) - •Tax payer registration certificate (TIN):
tax payer registration certificate (TIN)
(Ref: ITB)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ድርጅት ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በሙሉ በሳምፕሉ/ በናሙናው መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
አሸናፊ ተጫራቾች በሳምፕሉ መሰረት ያልቀረቡትን ዕቃዎች ተመላሽ ተደርገው አስተካክለው ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዕቃዎች በሙሉ የ 3 አመት ዋስትና ማቅረብ አለባቸው
ለመሬት ምንጣፍ ፐርኬ ሳምፕል መቅረብ አለበት
ላተራል ፋይል ካቢኔት ላይ ለምትወዳደሩ ድርጅቶች የምታቀርቡትን ላተራል ፋይል ካቢኔት በድርጅቱ ባለሙያዎች በአካል ግምገማ የሚደረግ ይሆናል
