Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline12 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-11-12 11:00:00
  • Categories Goods

ሎት.10 የታሸገ የመጠጥ ውሃ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫጽ/ቤት)

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleሎት.10 የታሸገ የመጠጥ ውሃ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫጽ/ቤት)
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0253-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-12 10:00:00
Invitation Date2026-10-31 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ , Room ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 335590079
Email: resoursew@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡valid tax clearance certificate:

    ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate):

    Bidder has to submit valid business license(በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ) indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበትVAT registration certificate:

    የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • • የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security):

    በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሀምሳ ሺህ ብር)በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security)

    (Ref: 123)
  • •የጥራት ማረጋገጫ ደብዳቤ:

    ተጫራቾች የሚያቀርቡት የታሸገ ውሃ ጥራቱን የጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ ከኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ድርጅት ወይም ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ 6 ወር ያልሞላ የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

    (Ref: 111)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት በe-GP በማያያዝ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ በአካል መቅረብ አለበት ፡፡

ማንኛውም በጨረታው ግዥው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የሚከተሉትን የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡- በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ታክስ ክሊራንስ) ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የሚቀርበው ውሃ የትራት ደረጃውን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም ከኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ድርጅት የተሰጠ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ - እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ጉዳዮች ተጫራቾች በሚገባ ተገንዝበው እና አሟልተው በጨረታው ለመሳተፍ መቅረብ አለባቸው፡፡

አሸናፊ ተጫራች የትራንስፖት፣ የጫኝ አውራጅ እና ሌሎች ማንኛውም ወጪዎች በራሱ ሸፍኖ ግዥ ለመፈጸም የተፈለገውንየታሸገ የመጠጥ ውሃ ባለ 2 ሊትር ብዛት 4600 ደርዘን አፋር ክልል ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት እቃ ማከማቻ መጋዘን ያስረክባል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የግልጽ ጨረታ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender

Procurement of Tyre

READ MORE
Bedding Close Lot 5 RFQ/2019

READ MORE
Procurement of Sanitary Items

READ MORE