Tender Detail

Tender Details

  • Company Madda Walabu University
  • Address , Phone: +251226652518
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-11-16 11:00:00
  • Categories Goods

MWU ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ መስተንግዶ አገልግሎት ከውጭ የሚቀርብ 2019-2

Madda Walabu University


Tender Information

TitleMWU ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ መስተንግዶ አገልግሎት ከውጭ የሚቀርብ 2019-2
DescriptionMWU ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ መስተንግዶ አገልግሎት ከውጭ የሚቀርብ 2019-2
Procuring EntityMadda Walabu University
Reference NoMWU-NCB-G-0068-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-16 10:00:00
Invitation Date2026-10-31 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Bale Goba, Room Admin Bulding
Goba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 226612492
Email: info@mwu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 10000, Postal Code: 10000

LegalQualification

  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Valid tax clearance certificate :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate :

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4. 6(b)(ii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance:

    SheetBidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    Must Meet

    (Ref: 1)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

የምግብ አገልግሎት
ወሠኝ የሆኑት ዶክመንቶቻቸዉን በe-Gpሲስተም ኦንላይን ላይ ለጨረታዉ ማያያዝዎ አይዘንጉ
- ተጫራቶች የጨረታ ማስከ በሪያ ቢድ-ቦንድ/CPO/ ጥቃቅንናአነስተኛ የሆኑት ከሚመለከተዉ
- መ/ቤት በአድራሻ የዋስትና ደብዳቤ የጨረታ መክፈቻ አንድቀን ከመድረሱ በፊት አንድቀንአስቀድሞ አ/አባባኮሪያዘማችፓርክፊትለፊትበሚገኘዉመወዩማስተባበሪያ ጽ/ቤትወይምመወዩሕክምናእናጤናሣይንስኮሌጅየግዥስራአስፈፃሚ ጽ/ቤትመቅረብአለበት፡፡ ጨረታዉበሚከፈትበትዕለትናሰዓትተከታትለዉ ኪ-ሼርዎንሼርመድረግአይዘንጉ፡፡
 የምግብ አገልግሎቱ የሚሰጥበትቦታ ባሌሮቤ እና ጎባከተማ ይሆናል፡፡
 አገልግሎቱንና ብዛቱን ጥራቱን የመጠቀሚ ያጊዜዉ ያላለፈበት ሆኖ በጥንቃቄ የሚዘጋጅ መሆንአለበት፡፡
 አገልግሎቱ የሚፈፀመዉ የመወዩሕክምናእናጤናሣይንስኮሌጅ ጥያቄ በሚያቀርቡበት ጊዜይሆናል፡፡ እንደአስፈላጊነቱ በቴክአዌ ይመቅረብ የሚገባዉ ከሆነ በቴክአዌ ይየሚቀርብና ሌላው በአሸናፊዉ ድርጅት ሆቴል ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል፡፡
 የምግብ አገልግሎቱ የመወዩ ሕክ/እናጤናሣይንስኮሌጅ ለአሸናፊዉ ድርጅት አገልግሎት መጠየቂያ ፍላጎት ደብዳቤ አስቀድሞ የሚያሣዉቅ ይሆናል፡፡
 ዋጋሲ ሞሉቫትን አካተዉ ይሙሉ፡፡
 አሸናፊው ድርጅት የሚታወቀው በጠ/ድምር ዝቅተኛዋጋ ያቀረበነው፡፡
 አሸናፊውድርጅት የምግብ አቅርቦቱን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
 አሸናፊው ድርጅት ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይዋዋልና በውሉ መሠረት የሚፈፀምይሆናል፡፡
 አገልግሎቱ በተጠየቀበት ወቅት የሚቀርብ ነው፡፡
 የዋጋ ማስተካካያን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በሚገኝ የገበያ ዋጋ መረጃ የሚፈፀም ይሆናል ከዚህ ካልተገኘ በአካባቢው በሚጠናው የገበያ ዋጋ መረጃ መሠረት የሚፈፅም ይሆናል፡፡
 አቅርቦቱ እስከ 30/2019 ዓ.ምይሆናል፡፡
 አሸናፊው ድርጅት የሙስሊሙንም ሆነ የክርስቲያኑን ማህበረሰብ ምግብ በታዘዘው መሠረት ማቅረብ አለበት፡፡
 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀነው፡፡
Save Tender