MWU ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የታሸገየሃይላንድ ዉሃ ግዥ 2019 -1
Madda Walabu University
Tender Information
| Title | MWU ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የታሸገየሃይላንድ ዉሃ ግዥ 2019 -1 |
| Description | MWU ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የታሸገየሃይላንድ ዉሃ ግዥ 2019 -1 |
| Procuring Entity | Madda Walabu University |
| Reference No | MWU-NCB-G-0069-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-16 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-31 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bale Goba, Room Adimin Bulding Goba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 226612492 Email: info@mwu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 10000, Postal Code: 10000 |
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance:
SheetBidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: 1)
LegalQualification
- •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i)) - •Valid tax clearance certificate :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1) - •VAT registration certificate :
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4. 6(b)(ii))
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1 ተወዳዳሪዎች በዘርፉ አግባብነት ያለውን ወሳኝ የሆኑ ዶክሜንቶችሁን በኢጂፒ ሲስተም ኦንላይን ላይ ለጨረታው ማያያዝዎን አይዘንጉ
2 ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (ሲፒኦ) ጥቃቅንና አነስተና የሆኑ ተጫራቾች የጫረታ ማስከበሪያ ቢደቦንድ(ሲፒኦ) ከሚመለከተው መ/ቤት/ በአድራሻ የዋስትና ደብዳቤ የጫረታ መክፈቻ እለት ከመድረሱ በፊት አንድ ቀን አስቀድሞ አ/አበባ ኮሪያ ዘማቾች ፓርክ ፊትለፊት በሚገኘው መወዩ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ወይም መወዩ ሕ/ናና ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆ የግዥ ሥራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት መቅረብ አለበት፡፡
3 ጫረታው በሚከፈትበት ዕለት እና ሠዓት ተከታትለው ኪ-ሼርዎን ሼር ማድረግ አይዘንጉ፡፡
4 ዋጋ ሲሞሉ ቫትን አካተው ዋጋ ይሙሉ፡፡
5 አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ያቀርባል፡፡
6 የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በሚገኝ የዋጋ መረጃ ሆኖ ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አለመገኘቱ ከተረጋገጠ በአካባቢው በሚጠናው የወቅቱ የገበያ ዋጋ መረጃ መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ይህ የሚሆነው አገሎግሎቱ መሰጠት ከተጀመረበት ከ3 ወር በኋላ ነው፡፡
7 አሸናፊው ድርጅት የመወዩ ሕ/ናና/ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆ ጋር ውል በመግባት አገልግሎቱን የሚሰጥ ሲሆን ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎች በውል ውስጥ የሚካተት ይሆናል፡፡
8 የማአድን የታሸገየሀይላድ ውሃ አቅርቦት አገልግሎት መለኪያውን ፤ብዛቱን ፤ጥራቱን ፤ወቅታዊነቱን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡
9 የአገልግሎቱ ጊዜ እስከ 2019 ዓ.ም የበጀት ማብቂያ ይሆናል፡፡
10 ብዛትን በተመለከተ 20% መቀነስም መጨመርም የሚቻል መሆኑን ይወቁት
11 ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎች በውሉ ውስጥ የሚካተቱ ይሆናሉ፡፡
12 ጫረታው በሚከፈትበት ዕለት እና ሠዓት ተከታትለው ኪ-ሼሮን ሼር ማድረግ አይዘንጉ፡፡
13 ዋጋ ሲሞሉ የአንድ ደርዘን ዋጋ ቫትን አካተው ይሙሉ፡፡
14 የታሸገ የማዕድን ውሃ የመጠቀሚያ ጊዜው ከ1 ዓመት ያነሰ መሆን የለበትም፡፡
15 የታሸገ የማዕድን ውሃ ናሙናውን ጫረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ በመወዩ ሕ/ናና/ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆስፒታል ግዢ ሥራ አስፈፃሚ ማቅረብ አለቦዎት፡፡
16 የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሲዙ ለመወዩ ሕ/ናና/ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆስፒታል ብለው ያሲዙ
17 አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን በራሱ ትራንስፖርት ሁሉንም ወጪ ሸፍኖ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
18መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
