ሎት-37: Parking Cafe Concession/Service
Samara University
Tender Information
| Title | ሎት-37: Parking Cafe Concession/Service |
| Description | የምግብና መጠጥ ግዥ |
| Procuring Entity | Samara University |
| Reference No | SU-NCB-NC-0032-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-23 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-02 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Samara, Room 132 Samara, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333667828 Email: psd@su.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 132, Postal Code: 132 |
FinancialQualification
- •አማካይ አመታዊ ክንውን/ተርን ኦቨር:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የሚያቀርበው የፋይናንስ መወዳደሪያ ሃሳብ መጠን በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተገለፀው መሠረት ከዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው የማይበልጥ (turnover) ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.5 (ሐ) ) - •የመጫረቻ ገንዘብ:
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ከሆነ፣
(Ref: 34.5(ሠ) ) - •በተመሰከረለትኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለትኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.5 (ሀ)) - •የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ:
ተጫራቹ ለአገልግሎቱ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.5 (መ) ) - •ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም:
ያለፉትን አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] በጨ. ዝ. መ. ሠ. አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን እና የረጅም ጊዜ አትራፊነቱን ማሳየት አለበት
(Ref: 37.5 (ለ))
LegalQualification
- •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል
፣
(Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ)) - •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: ተ. መ 34.2(ረ) ) - • የጋራ ማህበር:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣
(Ref: ተ.መ. 34.2 (ቀ) ) - •ዜግነት:
ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ)) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ለ)) - •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
(Ref: 4.5) - •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣
በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ)) - •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት
(Ref: 4.5) - •የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት :
የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት
(Ref: 4.6) - •ሙያና ብቃት:
አመት ጊዜ ገደብ ውስጥ ቢያንስ ከ10 ሰው ያላነሰ ሙያና ብቃት ያላቸውን የተደራጀ የሰው ሀይል ያለው
(Ref: 15) - •የመስሪያ ቦታ:
የመስሪያ ቦታ ዝግጅት በዩኒቨርሰቲው ቅጥር ጊቢ በሚሰጥ ቦታ ሆኖ አገልግሎት ሰጪው ቢያንስ 200 ሰው ሊያስተናግድ የሚችል ወንበር፤ጠረጻዛ፤የማብሰያና መመገቢያ እቃዎች አሟልቶ መቅረብ
(Ref: 16) - •አገልግሎት ሰጪውን የሰው ሀይል፤ግብአት የአካል ምልከታ ያካሂዳል ውጤት ይሰጣል፡፡:
አገልግሎት ሰጪውን የሰው ሀይል፤ግብአት የአካል ምልከታ ያካሂዳል ውጤት ይሰጣል፡፡
(Ref: 17)
TechnicalQualification
- •የተሟላ የፍላጐት መግለጫ:
በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫውን በተዘጋጀው ቢጋር መሠረት ሳያቀርብ ሲቀር፣ማቅረብ ከቻለ
(Ref: 34.4 (መ)) - •የተሰጠ ዋስትና (Warranty:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ሠ) ) - •አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎች:
በክፍል 6 ቅፅ “ሠ” መሠረት ሲጠየቅ አስፈላጊ የሆኑ ስዕሎች፤ ንድፎችና ተያያዥ መረጃዎችን ሳያቀረብ ሲቀር፣ ማቅረብ ከቻለ
(Ref: 34.4 (ረ)) - •አጠቃላይ ልምድ:
ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ለ) ) - •የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ:
ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ሀ) ) - •ልዩ የስራ ልምድ:
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ሐ))
ProfessionalQualification
- •ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹን ፕሮፌሽናል አቅም ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነትና የሠራተኞች ስታቲስቲክስ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.3 (ለ) ) - •ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነና ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናል ሥራ ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ
(Ref: 34.3 (ሀ) ) - •የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV):
ተጫራቹ በራሳቸው በባለሙያዎች ወይም ሥልጣን ባለው ተወካይ የተፈረመ የባለሙያዎቹን ተፈላጊ መረጃ (CV) ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.3 (መ) )
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
