Procurement of Printing and Publishing Services
Samara University
Tender Information
| Title | Procurement of Printing and Publishing Services |
| Description | የህትመትና የማተሚያ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Samara University |
| Reference No | SU-NCB-NC-0018-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-23 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-02 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Samara, Room 18 Samara, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333667828 Email: psd@su.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 132, Postal Code: 132 |
LegalQualification
- •ልምድ:
ተጫራቹ ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ቢያንስ ከብር 5ሚሊዮን በላይ በተመሳሳይ ተቋማትና ተመሳሳይ ስራዎች በመልካም አፈፃፀም መስራቱን የሚያረጋረጋግጡ ሰነዶች፡፡
(Ref: 17) - •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል
፣
(Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ)) - •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: ተ. መ 34.2(ረ) ) - • የጋራ ማህበር:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣
(Ref: ተ.መ. 34.2 (ቀ) ) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ለ)) - •ዜግነት:
ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ)) - •ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) :
ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)
(Ref: 4.7) - •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣
በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ)) - •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት
(Ref: 4.5) - •የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት :
የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት
(Ref: 4,5) - • ለአስቸኳይ ህትመት ስራዎች /ባነር፤የስልጠና ህትመቶች:
ከሰመራ ሎጊያ አቅራቢያ ከዩኒቨርስቲው በ30ኪ.ሜ ራዲየስ ሊገኝ የሚችል ;መስሪያ ማሽን
ማስረጃ ማቅረብ
(Ref: 15) - •የጨረታ ማስከበሪያ:
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
(Ref: 4.5)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Insurance_Letter, CPO
