Tender Detail

Tender Details

  • Company Wollo University
  • Address , Phone: +251988066989
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-11-13 10:00:00
  • Categories NonConsultancyServices

የመምህራን/ሠራተኞች/ ላውንጅ አገልግሎት ግዥ KIoT 2018

Wollo University


Tender Information

Titleየመምህራን/ሠራተኞች/ ላውንጅ አገልግሎት ግዥ KIoT 2018
DescriptionProcurement of Catering Services
Procuring EntityWollo University
Reference NoWU-NCB-NC-0066-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-13 09:00:00
Invitation Date2026-11-03 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:kedida, Room 422
kombolchia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 940361714
Email: asnake1930@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 3, Postal Code: 00

LegalQualification

  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 33.2(e))
  • •Valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: 33.2(f))
  • •Nationality:   Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2;

    (Ref: 33.2(a))
  • •Valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: 33.2(c))
  • •Conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 33.2(b))
  • •የመልካም ስራ አፈጻጸም:

    በወሎ ዩኒቨርሰቲ ሶስቱም ካምፓስ እንድሁም በሌላ የመንግስት ድርጅት ሰርቶ የሚያውቅ ድርጅት ከሆነ ቢያነስ የቅርብ አመት ማለትም ከ2017ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም የሰራበትን የመልካም ስራ አፈጻጸም ከሰራበት ተቋም ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

    (Ref: kiot)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኦሪጂናል ሲ.ፒ.ኦ/ጋራንቲ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ግቢ ግዥ ቢሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ያሸነፉትን አገልግሎት በውሉ መሠረት በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በመምህራን ላውንጅ አገልግቱን መስጠት ይጠበቅበታል፡፡የአሸናፊው ድርጅት ካሸነፈበት ዋጋ ውጭ/ከውለታው ውጭ/ ዋጋ ጨምሮ መሸጥ አይችልም፡፡የተረከባቸውን የመስሪያ ቁሳሰቁሶች/ማቴሪያሎች/ በአግባቡ የመያዝ ግዴታ አለበት፡፡መብራት፤ውሃ፤ወንበር፤ጠረጴዛ፤የሻይ ማሽን ዩኒቨርሲቲው የሚችል ሲሆን ሌሎች አስፈላጊ እቃዎችን እና የሰው ሀይል አሸናፊው ድርጅት በራሱ ይችላል፡፡ወርሃዊ የቤት ኪራይ 8000/ስምንት ሽህ ብር/ ሲሆን ክፍያው የሚከፈለው ቅድሚያ መሆን አለበት፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡በወሎ ዩኒቨርሰቲ ሶስቱም ካምፓስ እንድሁም በሌላ የመንግስት ድርጅት ሰርቶ የሚያውቅ ድርጅት ከሆነ ቢያነስ የቅርብ አመት ማለትም ከ2017ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም የሰራበትን የመልካም ስራ አፈጻጸም ከሰራበት ተቋም ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
Save Tender