Tender Detail

Tender Details

  • Company Madda Walabu University
  • Address , Phone: +251226652518
  • Website
  • Deadline19 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-11-19 11:00:00
  • Categories Goods

ለ2019 የበጀት አመት በመወዩ ሕ/ናና/ጤ/ሣይ/ኮሌጅ ሆስፒታል ተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት

Madda Walabu University


Tender Information

Titleለ2019 የበጀት አመት በመወዩ ሕ/ናና/ጤ/ሣይ/ኮሌጅ ሆስፒታል ተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት
Descriptionለ2019 የበጀት አመት በመወዩ ሕ/ናና/ጤ/ሣይ/ኮሌጅ ሆስፒታል ተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት
Procuring EntityMadda Walabu University
Reference NoMWU-NCB-G-0080-2019-BID-Limited
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-11-19 10:00:00
Invitation Date2026-11-05 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Bale Goba, Room Admin building
Goba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 226612492
Email: info@mwu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 302, Postal Code: 10000

LegalQualification

  • •Valid tax clearance certificate :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •VAT registration certificate :

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4. 6(b)(ii))

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    Must MeetMust MeetNot ApplicableNot ApplicableTechnical Offer

    (Ref: 1)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ተወዳዳሪዎች በዘርፉ አግባብነት ያለውን ወሳኝ የሆኑ ዶክሜንቶቸችሁን በኢጂፒ ሲስተም ኦንላይን ላይ ለጨረታው ማያያዝዎን አይዘንጉ
2 ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (ሲፒኦ) ጥቃቅንና አነስተኛ የሆኑ ተጫራቾች የጫረታ ማስከበሪያ ቢደቦንድ(ሲፒኦ) ከሚመለከተው መ/ቤት/ በአድራሻ የዋስትና ደብዳቤ የጫረታ መክፈቻ እለት ከመድረሱ በፊት አንድ ቀን አስቀድሞ አ/አበባ ኮሪያ ዘማቾች ፓርክ ፊትለፊት በሚገኘው መወዩ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ወይም መወዩ ሕ/ናና ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆ የግዥ ሥራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት መቅረብ አለበት፡፡
3 ጫረታው በሚከፈትበት ዕለት እና ሠዓት ተከታትለው ኪ-ሼርዎን ሼር ማድረግ አይዘንጉ፡፡
4 ዋጋ ሲሞሉ ቫትን አካተው ዋጋ ይሙሉ፡፡
5 አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ያቀርባል፡፡
6 የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በሚገኝ የዋጋ መረጃ ሆኖ ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አለመገኘቱ ከተረጋገጠ በአካባቢው በሚጠናው የወቅቱ የገበያ ዋጋ መረጃ መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ይህ የሚሆነው አገሎግሎቱ መሰጠት ከተጀመረበት ከ3 ወር በኋላ ነው፡፡
7 አሸናፊው ድርጅት የመወዩ ሕ/ናና/ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆ ጋር ውል በመግባት አገልግሎቱን የሚሰጥ ሲሆን ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎች በውል ውስጥ የሚካተት ይሆናል፡፡
8 የምግብ አቅርቦት አገልግሎት መለኪያውን ፤ብዛቱን ፤ጥራቱን ፤ወቅታዊነቱን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡
9 የአገልግሎቱ ጊዜ እስከ 2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ማብቂያ ይሆናል፡፡አሸናፊው ድርጅት የምግብ ማብሰያ እና ማቅረቢያ ዕቃዎችን በራሱ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
10 አሸናፊው ድርጅት በሆስፒታሉ ሳምንታዊ የምግብ ሜኑ መሰረት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
11 አሸናፊው ድርጅት ጨው አልባ ምግቦችን በሀኪም ትዕዛዝ ሲታዘዙ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
12 መብራት እና ውሃ አቅርቦቱ ከሆስፒታሉ ሲሆን መብራት እና ውሃ ቢቋረጥ አገልግሎቱ መቋረጥ የሌለበት ስለሆነ አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ አቅርቦቱን ይሸፍናል፡፡
13 አሸናፊው ድርጅት በምግብ ዝግጅቱ የሚያሰማራቸው ሰራተኞች በምግብ ዝግጅት ሙያ ከታወቀ ኮሌጅ የሙያ ሰርተፊኬት ያላቸው መሆን አለበት
14 ድርጅቱ በሥራዉ ላይ ለሚያጋጥማቸዉ ማንኛዉንም ችግሮች ምንም ክፍተት ሳይኖር በአስቸኳይ ለሚመለከተዉ ክፍል ኃላፊ በማመልከት ችግሩ እንዲፈታ በጽሁፍ የማሳወቅ ግዴታ አለበት፡፡
15 በክፍያ ምክንያት ለህሙማን የሚቀርበዉን ምግብ መቋረጥ ያለበትም፡፡
16 ምግብ ለማዘጋጀት እና ለማቅረብ የሚያሰፈልጉትን እቃዎች ሁሉንም እራሱ የሚያቀርብ መሆን አለበት
እንዲሁም ለምግብ ቤት ሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ምግብ ቤት ዉስጥ ለማጽደት የሚያሰፈልጉ
ነገሮች ላርጎ፣በረኪና፣ የእጅ ሳሙና ለራሱ ማቅረብ አለበት፡፡
17 ለምግብ ቤት ሰራተኞች በየሶሰት(3) ወሩ የጤና ምረመራ በራሱ ማሰመርመር አለበት
18 ለህሙማን ምግብ የሚቀረብበት ሰዓት፡-
ጠዋት 12፡30 እሰከ 1፡30
ቀን 6፡30 እሰከ 7፡00
ማታ 12፡00 እሰከ 1፡00
19 ክፍያ በሚከፈልበት ሰዓት አንደኛ ኑዉትሪሽንስት፣ ሜኑ ተቆጣጠሪዎች፣ ዲፓርትመንት ሄዶች ና
Management እሰከ ሚያረጋገጡ ድርስ ክፍያ እንደማይፈፀም መታወቅ አለበት
20 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender