MWU ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ Oxygen gas ሙሌት አገልግሎት ግዥ 2019-2
Madda Walabu University
Tender Information
| Title | MWU ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ Oxygen gas ሙሌት አገልግሎት ግዥ 2019-2 |
| Description | MWU ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ Oxygen gas ሙሌት አገልግሎት ግዥ 2019-2 |
| Procuring Entity | Madda Walabu University |
| Reference No | MWU-NCB-G-0082-2019-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-11-20 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-06 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bale Goba, Room Admin Builiding Goba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 226612492 Email: info@mwu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 10000, Postal Code: 10000 |
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
Must MeetMust MeetNot ApplicableNot ApplicableTechnical Offer
Must Meet
(Ref: 1)
LegalQualification
- •VAT registration certificate :
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4. 6(b)(ii)) - •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Valid business license :
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)
(Ref: 4.6(b)(i)) - •Nationality :
Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2) - •Valid tax clearance certificate :
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)
(Ref: 4.6(b)(iii)) - •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1. ወሠኝ የሆኑትን ዶክመንቶቻቸዉን በe-Gp ሲስተም ኦንላይን ላይ ለጨረታዉ ማያያዝዎን አይዘንጉ
ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ-ቦንድ/ CPO/ ጥቃቅንና አነስተኛ የሆኑት ከሚመለከተዉ መ/ቤት በአድራሻ የዋስትና ደብዳቤ የጨረታ መክፈቻ ከመድረሱ በፊት አንድ ቀን አስቀድሞ አ/አባባ ኮሪያ ዘማች ፓርክ ፊት ለፊት በሚገኘዉ መወዩ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም መወዩ ሕክምና እና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የግዥ ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ጨረታዉ በሚከፈትበት ዕለትና ሰዓት ተከታትለዉ ኪ-ሼርዎን ሼር ማድረግ አይዘንጉ፡፡
2. የኦክሲጂን ጋስ ሙሌትና አጓጉዞ የማቅረብ አገልግሎቱ መወዩ ሕክ/እና/ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ሆስፒታል ጎባ ድረስ ሆኖ የማጓጓዣ፤ የጫኚ አዉራጅ የጉልበት ዋጋ በአሸናፊዉ ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል፡፡
3. የኦክሲጂን ጋስ የሚሞላበትን የኦክሲጂን ሲሊንደሮችን አሸናፊዉ ድርጅት በኃላፊነት ባዶዉን ጭኖ ወስዶ ሞልቶበት የሚያመጣ ይሆናል፡፡ ቢጠፋ የጠፋውን የኦክስጅን ሲሊንደር የመተካት ግዴታ አለበት፡፡
4. የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገዉ ከኢትዮጵያ ሰታቲስቲክስ አገልግሎት በሚገኝ የነዳጅ /ናፍጣ ዋጋ መረጃ መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ከኢትዮጵያ ሰታቲስቲክስ አገልግሎት የዋጋ መረጃ አለመኖሩ ሲረጋገጥ ከንግድና ቱሪዝም ቢሮ በሚገኝ የዋጋ መረጃ መሰረት የሚፈም ይሆናል፡፡
5. ለአሰራር እንዲያመች በአሁኑ ወቅት በአከባቢዎ አንድ ሊትር ናፍጣ የሚሸጥበትን አሁናዊ የዋጋ መረጃ ከንግድ እና ቱሪዝም ቢሮ በአድራሻ ለመወዩ ሕ/ናና ጤ/ሣ/ኮሌጅ የተፃፈ ደብዳቤ አዘጋጅተዉ ይላኩልን፡፡ ለዋጋ መነሻነት የሚያገለግለን ስለሆነ ነው ፡፡
6. የአቅርቦት ጊዜ ከ20/3/2018 እስከ 30/10/2019 ዓ.ም
7. አሸናፊዉ ድርጅት ከመ/ቤቱ ጋር ዉል በመግባት የሚፈፀም ይሆናል፡፡ ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎች በውል ስምምነቱ የሚካተቱ ይሆናል፡፡
8. የኦክስጅን ሲሊንደሮቹ እጥበት በአስፈለገበት ወቅት በአሸናፊው ድርጅት የሚፈፀም ይሆናል፡፡
9. የEFDA የምስክር ወረቀት ወይንም ማረጋገጫ በe-Gp ሲስተም ኦንላይን ላይ ማያያዝዎን አይዘንጉ ወሣኝ በመሆኑ፡፡
10. የራስዎት የሆነ የኦክሲጂን ጋስ ማምረቻ እንዳለዎት የሚገልፀውንም በሲስተሙ ላይ
ማያያዝዎን አይርሱት፡፡
11. እግድ ካለብዎት መወዳዳር አይችሉም፡፡
12. የኦክሲጅን ጋስ ሙሌትና አጓጉዞ የማቅረቡ ህደት መ/ቤቱ ጥያቄ በሚያቀርብበት ወቅት ይሆናል፡፡
13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
