Procurement of Cleaning Service
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Cleaning Service |
| Description | Procurement of Cleaning Service |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-NC-0058-2019-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-11-16 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-06 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | BEBRE BERHAN UNIVERSITY, Room G-17 BEBRE BERHAN, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: shgetu1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
TechnicalQualification
- •Certificates of satisfactory execution of contracts: Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3; (Ref: 33.4(c))
- •Technical Offer: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements (Ref: 33.4(d))
LegalQualification
- •Conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 33.2(b))
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
በጨረታ ያወጣነው አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ግቢ ጽዳት /የጽዳት ስራ አገልግሎቱን በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መስፈርት መሠረት በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋመሙላትይጠበቅባቸዋል፡፡
የጽዳት ሥራ አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ ግብዓቶችን በሰነዱ ላይ በተቀመጠው አይነትና መጠን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወ/ጤ/ሳ/ግቢ መሰረታዊ አገልግሎት እና ደህንነት ስራ አስፈፃሚ /በጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ድረስ አጓጉዘው በማስረክብ እና ስለመጠኑ እና ጥራቱ ይሁንታ ሲያገኝ የጽዳት ስራ አገልግሎቱንየሚያከናውኑመሆኑይታወቅ፡፡
• ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡ ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
• ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያውን ኦሪጅናል ከጨረታው መክፈቻ ሰዓት በፊት ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ካላቀረበ በጨረታው ለመሳተፍ ያስገባው የጨረታ ሰነድ የማይከፈት መሆኑ ግልጽ ይሁን፡፡
• በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት የተደራጁ ተጫራቾች ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡