Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline18 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-11-18 11:00:00
  • Categories NonConsultancyServices

የባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ
DescriptionProcurement of Maintenance and Repair Service
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0239-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-18 10:00:00
Invitation Date2026-11-07 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Abay mado near tozemen constraction, Room 3rd floor room 305
Bahir Dar, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 583207051
Email: bdcustomsrecored2017@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Bid Security :

    Bid Security 50,000.00

    (Ref: -)
  • •Business Organization Registration Certificate:

    Business Organization Registration Certificate

    (Ref: -)
  • •a power of attorney (or notary statement, etc.) :

    Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so

    (Ref: -)
  • • conflict of interest :

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: -)
  • •valid trade license :

    Bidder has to submit valid trade license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: -)
  • •VAT registration certificate :

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: -)
  • • valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: -)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    idder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: -)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: -)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

1.ለጥገና የሚላኩትን ተሸከርካሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ዉስጥ ሰርተዉ የማስረከብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡ 2.ለጥገና የተላከዉ ተሸከርካሪ ጥገና የሚደረግለት ታርጋ ተጠቅሶ በሚመለከተዉ አካል በጽሁፍ ትዕዛዝ ሲሰጠዉ ብቻ ነዉ፡፡ 3.የተጠገነዉ ተሸከርካሪ ክፍያ የሚፈጸመዉ በትክክል ስለመጠገኑ በመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ በጽሁፍ ተረጋግጦ ሲቀርብ እና ህጋዊ ሰነዶችን ሲያሟሉ ብቻ ነዉ ፡፡ 4.ወደ ጋራዥ የሚገቡ ተሸከርካሪዎች ህጋዊ አሰራሩን ተከትሎ በመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ አማካኝነት ይረከባሉ፣ ስለመረከባቸውም ማረጋገጫ ይሰጣሉ፣ከጥገና በኋላም ህጋዊ አሰራሩን ተከትሎ ለመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ በጽሁፍ ያስረክባሉ፡፡ 5. ወደ ጋራዥ የገቡ ተሸከርካሪዎች ከተጠቀሱት ብልሽቶች በተጨማሪ ሌሎች ብልሽቶች ካሉ ለመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ በጽሁፍ በማሳወቅ ሲፈቀድለት እና በጽሁፍ ትዕዛዝ ሲሰጠው ስራውን ያከናውናል፡፡ 6 ወደ ጋራዥ የገቡ ተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ተመላሽ እቃዎች (ተቀያሪ) ተሸከርካሪውን ላስረከበው አካል በህጋዊ መንገድ በጽሁፍ ያስረክባል፡፡ 7.ለጥገና የገባውን የተሸከርካሪ እቃ ግዥ ተቋሙ ዕቃ ገዝቶ ሲያቀርብ ጋራዡ በጠየቀው መሰረት መሆኑን እቃው ወደ ተሸከርካሪው ከመገጠሙ በፊት የማረጋገጥ ግዴታ አለበት ፡፡ 8. ለጥገና የገባውን ተሸከርካሪ ከተጠየቀው ብልሽት ውጭ ያለ ብልሽትም ሆነ የቀለም መፋፋቅ እና የግጭት ምልክት መኖር እና አለመኖሩን አረጋግጦ መቀበል እንዳለበት እያሳወቅን ነገር ግን ተሸከርካሪው ጋራዥ ከገባ በኃላ ለሚደርሰው ሌሎች ጉዳቶች ጋራዡ ሃላፊነት ይወስዳል፡፡ 9. ተሸከርካሪው ለጥገና ጋራዥ ሲገቡ ውል ከገባበት ውጭ ብልሽት ቢያጋጥመው ስራውን ከመስራቱ በፊት ለተቋሙ በፅሁፍ ማሳወቅ ግዴታ አለበት ተቋሙ ለቀረበለት ጥያቄ በፅሁፍ ምላሽ ሳይሰጠው በራሱ ፍቃድ ቢጠግን /ቢሰራ/ የጥገና አገልግሎት በነፃ እንደሰራ ይቆጠራል፡፡ 10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) ብር 50,000.00 (አምሳ ሺህ ብር) በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናውን በአካል አባይ ማዶ ቀበሌ 11 ዘመን ኮንስትራክሽን ቢሮ ጎን በሚገኘው ጉምሩክ ኮሚሽን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 ግዥ ክፍል ማቅረብ አለባቸው፡፡ 12.መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ማሳሰቢያ፡-ዋጋ እንዲሰጥባቸው የተዘረዘሩ የጥገና አገልግሎቶች በሙሉ ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ነገር ግን ተጫራቹ ዋጋ እንዲሰጥባቸው ከተዘረዘሩ የጥገና አገልግሎቶች ውስጥ ዋጋ ያልሰጠባቸው የጥገና አገልግሎቶች ቢኖሩ የጥገና አገልግሎቶችን በነፃ ለማቅረብ ተስማምቷል፡፡የተወዳዳሪ ድርጅቶች የጥገና አገልግሎት መስጫ ቦታ ባህርዳር ከተማ ውስጥ መሆን አለበት:: አሸናፊው ድርጅት የጥገና አገልግሎቶችን ለሁለት ዓመት የህል ለመስራት ፈቃደኛ መሆን አለበት፡፡ የሚጠገኑ ተሽከርካሪዎች አይነትና ሞዴል 1.Toyota Land cruser/single cup 2.Toyota double Cup/hilux/Lan 25L 3.Toyota double Cup/hilux/Kun25L 4.Toyota Single Cup/Hilux/TGN151L 5. Mitsubishi Canter Double Cup 6. Isuzu NPR/OBAMA/ 7. Toyota YARIS Compact 8. Toyota Vitz 9. Isuzu Double Cab/TFS54/ 10.Toyota RAV-4 11. Higer Bus/KLQ6952K

Save Tender