ሎት 42 የተቋሙ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት ግዥ፡፡
Wolkite University
Tender Information
| Title | ሎት 42 የተቋሙ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት ግዥ፡፡ |
| Description | Procurement of Garment Sewing Services |
| Procuring Entity | Wolkite University |
| Reference No | WKU-NCB-NC-0041-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-18 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | WKU, Room F134 Wolkite, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913777716 Email: Tefe@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 07, Postal Code: 07 |
LegalQualification
- •Business Organization Registration Certificate:
Business Organization Registration Certificate
(Ref: Business Organization Registration Certificate) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Bid Security:
Bid Security
(Ref: Bid Security)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee
Terms and Conditions
1.የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ 50,000/ አምሳ ሺህ ብር/የጨረታው ቀን ከመጠናቀቁ አንድቀን አስቀድመው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግዢ ቢሮ በአካል የማቅረብ ግዴታ ይኖርበታል፡፡
2. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ድረስ ያቀርባል፡፡
3. እያንዳነዱ የሚወዳደርበት የስፌት አገልግሎት የሚያስፈልጉ ገበር ዚፕ ፤ቁልፍ እና ካውያ አገልግሎት በተወዳዳሪ ድርጅት ይቀርባል
4.አሸናፊው ድረጅት የስፌት አገልግሎት የሚውል ጨርቅ ከተቋሙ ይረከባል
5.ልኬት የሚከናወነው ዋናው ግቢ ይሆናል
6 ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ድረስ ያቀርባል፡፡
3. እያንዳነዱ የሚወዳደርበት የስፌት አገልግሎት የሚያስፈልጉ ገበር ዚፕ ፤ቁልፍ እና ካውያ አገልግሎት በተወዳዳሪ ድርጅት ይቀርባል
4.አሸናፊው ድረጅት የስፌት አገልግሎት የሚውል ጨርቅ ከተቋሙ ይረከባል
5.ልኬት የሚከናወነው ዋናው ግቢ ይሆናል
6 ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
