በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሀኒትና ቁሳቁስ ግዥ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የገልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/19
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሀ/ማ/ከ/ወ ገንዘብ/ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፤-
- የእንስሳት መድሀኒት እና ቁሳቁስ
ስለሆነም ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TiN/ ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- የሚገዙ እቃዎችን ሰይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ከፋይናስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ማግኘት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ለሚወዳደሩበት እንስሳት መድሀኒትና ቁሳቁስ 15000 /አስራ አምስት ሽህ ብር/ባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.አ/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ኮፒ ተደርጎ ማስያዝ ይችላሉ::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑን ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናኛ ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ /ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘመንትር በስራ ሰዓት እስከ 10ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል::10ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ በዚያው ቀን 4:00 ሰዓት ይከፈታል::
- ተጫራቹ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው እስከ ሚዘጋበት እስከ 10ኛው ቀን 3:30 ድረስ ናሙና ማቅረብ መቻል አለበት::
- መ/ቤቱ ጨረታውን እንደአዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል ::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116190146/148 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::
የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ሾላ-ገበያ
አድራሻ ፣ ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ወደ ደብረብርሃን 80 ኪ.ሜ ርቀት በሚወስደው አስፋልት ከሸዋ ከተማ አለፍ ብሎ ወደ ምስራቅ 39 ኪ.ሜ ገባ ብሎ እንገኛለን::
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሀ/ማ/ከ/ወ ገንዘብ/ ፅ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Hagere Mariam Kesem Woreda Finance Office in North Shewa Zone, Amhara Region, seeks suppliers of veterinary drugs and supplies for woreda offices. Samples may be required. Open bid.
