የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ሸማቾች ኃላ/የተ/ የኅብረት ሥራ ማህበር በጥቁር አንበሳ የሚገኘው ኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ስልክ ቁጥር 0960904024
የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ሸማቾች ኃላ/የተ/ የኅብረት ሥራ ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
- የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ሸማቾች ኃላ/የተ/ የኅብረት ሥራ ማህበር በጥቁር አንበሳ የሚገኘው ኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ስልክ ቁጥር 0960904024
- የሥራው ዓይነት፡ የምግብ እንፋሎት ማውጫ (Kitchen hood/sakker) ዲዛይን ማድረግ፣ ማቅረብ እና መግጠም
- ለተጫራቾች የሚጠየቁ መስፈርቶች:- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት
- የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት:-የኢሚግሬሽን ሰራተኞች ሸማቾች ኃላ/የተ/ የኅብረት ሥራ ማኅበር በጥቁር አንበሳ የሚገኘው ኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 58
- የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ :- 500( አምስት መቶ ብር)
- የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) :-10%( አስር ፐርሰንት)
- የጨረታ መዝጊያ ጨረታው ከመወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀን ሲሆን በ7ኛው ቀን 11:30 ሰዓት መዝጊያ ሲሆን የጨረታው መክፈቻ በ8ኛው ቀን 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል
- ድርጅታችን ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
የኢሚግሬሽን ሠራተኞች ሸማቾች ኃላ/የተ/ የኅብረት ሥራ ማህበር
✨ messages.ai_summary
The Immigration Staff Consumers Cooperative, at the Immigration and Citizenship Service near Tikur Anbessa, Addis Ababa, seeks a supplier to design, supply and install a kitchen hood. Bidders need a renewed trade licence, paid tax and VAT registration.
