Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials

Debre Birhan University


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
Descriptionprocurement of constriction material (ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውል ግንባታ የሚው)2019
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0059-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-10 17:30:00
Invitation Date2026-11-09 16:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:debrebirhan, Room G-17
debrebirhan, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 016375879
Email: -ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: VTL
  • •Vat Registration Certificate: VRC
  • •Business Organization Registration Certificate: BORC
  • •Other Documents: TIN NO

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

በጨረታው ላይ የወጣውን የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት በዝርዝር መግለጫው መሠረት በባለሞያ ተረጋግጦ ንብረት ክፍል ገቢ ይሆናል፡፡ 
አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ መጋዘን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡
ውድድሩ በሎት(መጥቅል ዋጋ) ስለሆነ ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ሁሉም እቃዎች ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው ካልሞሉ ግን ከውድድር ውጭ ያስደርጋል ፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
በጨረታ መክፈቻ ሂደት ወቅት ከጨረታው ከመከፈቱ 1 ሰዓት ቀደም ብሎ የጨረታ መክፈቻ ቁልፉን መላክ አለባቸው፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender