ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር የውጭ ኦዲት አገልግሎት
ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር
ለኦዲት አገልግሎት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት በህግ በተደነገገው መሰረት ኦዲት ለማስደረግ ብቁ የሆኑ የውጪ ኦዲተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
1. መስፈርቶች
- ፈቃድ:- የኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) ማረጋገጫ ያለው/ያላት::
- ብቃት:- በሀብረት ስራ ማህበራት አዋጅ እና መመሪያ መሰረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆነ/የሆነች::
- ልምድ:- በተመሳሳይ ተቋማት የኦዲት ስራ ቢያንስ 4 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት
- ህጋዊነት:- የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈለ/የከፈለች::
- ነጻነት:- ከማህበሩ ጋር የጥቅም ግጭት የሌለበት፣ የማህበሩ ቦርድ አባል እና ሰራተኛ ያልሆነ/ያልሆነች::
- የኦዲት ሪፖርት እና አስተያየት (ማኔጅመንት ቁጥጥር) ማቅረብ የሚችልና የኦዲት ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ ማጸደቅ የሚችል/የምትችል::
2. የሚፈለጉ ሰነዶች
- የንግድ ፈቃድ፣ የሙያ ፈቃድ፣ TIN ኮፒ::
- ቴክኒካል ፕሮፖዛል (የስራ እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ)::
- ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ እና የአከፋፈል ሁኔታ)::
- የባለሞያዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ::
- የቀድሞ ስራዎችን የሚገልጽ ማጣቀሻ/ምስክር ወረቀት::
3. የጨረታ አቀራረብ
- የመጨረሻ ቀን:- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት::
- ማቅረቢያ ቦታ:- አዲስ አበባ የረር ጎሮ አለማየሁ ህንጻ ፊት ለፊት አሊና ህንጻ 1ኛ ፎቅ የማህበሩ ዋና ቢሮ::
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 09 96 03 03 03 / 09 94 23 23 23 ይደውሉልን::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር
✨ messages.ai_summary
Taksiye Saving and Credit Cooperative (Addis Ababa) seeks an AABE-licensed external auditor with at least four years of experience auditing similar cooperatives to audit its accounts. Technical and financial proposals required. Open bid.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
