በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል:-
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 19/2019
1. Lot 01- Addis Adama Branch Simple Garage Construction work and Lot 02- Modjo-Hawassa Branch Office Renovation Works.
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል:-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ታክስ ክሊራንስ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- ቫት ተመዝጋቢ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Lot 01-Addis Adama Branch Simple Garage Construction work 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) and Lot - Modjo-Hawassa Branch Office Renovation Works 30,000.00(ሰላሳ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል::
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 10/03/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ይሆናል::
- ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 10/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ:- 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::
አድራሻ:- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ-አዳማ የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise seeks contractors, by domestic open tender, for simple garage construction at its Addis-Adama branch (Lot 1) and office renovation at its Modjo-Hawassa branch (Lot 2). Bidders need a renewed trade licence, tax clearance, TIN, VAT and sector registration.
