Tender Detail

Tender Details

  • Company Sidama Regional State Urban Development and Construction Bureau
  • Address Hawassa, Ethiopia, Phone: 0462214355
  • Website
  • Deadline17 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  • opening dateዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ በ8:00 ሰአት ተዘግቶ በ8:30 የሚከፈት ይሆናል
  • Categories Stationery Materials

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ሎት 1.የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ

Sidama Regional State Urban Development and Construction Bureau


ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ሎት 1.የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ

በመሆኑም ተጫራቾች፣

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዘገቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) እየከፈሉ ከመ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ጨረታው የቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እና የፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ መቅረብ አለበት፡ ፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 11ኛው ቀን 8:00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ በ8:00 ሰአት ተዘግቶ በ8:30 የሚከፈት ይሆናል፣
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ስማቸውንና ፣ ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥር ማስፈር አለባቸው፣
  7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር:- 0462217014 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

የመ/ቤቱ አድራሻ:- ከህዋሳ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ጎን ነው::

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ

✨ messages.ai_summary
Sidama Region Urban and Infrastructure Development Bureau seeks suppliers of stationery (Lot 1) through a national open tender. Bidders need a renewed sector trade licence, TIN registration certificate and VAT registration certificate.
Save Tender