በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል:-
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 20/2019
1.የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል:-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለሥልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል::
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መሥሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 08/03/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ይሆናል::
- ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 08/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መሥሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::
አድራሻ:- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ -አዳማ የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
Summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise seeks suppliers of safety and security items through a domestic open tender. Bidders need a renewed trade licence, VAT, tax clearance, procurement authority registration, TIN and supplier registration in the sector.
