Procurement of Maintenance and Repair Service /የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ (BiT)
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service /የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ (BiT) |
| Description | የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ (BiT) |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-NC-0308-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-09 13:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-06 13:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | poly -peda, Room ግዥና ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 03 Bahir dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918726633 Email: bekelefentie28@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: 26 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Vat Registration Certificate: የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት የምዝገባ ሰርትፍኬትም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Other Documents: የግብር መለያ ቁጥር ሰርትፍኬት (TIN)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
2. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት እቃውን በራሱ ወጭ ኢንስቲትዩቱ ንብረት ክፍል ድረስ በማቅረብ ጥራቱን አስፈትሾ ገቢ ማድረግ አለበት
3. ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚጠገነው የውኃ ሞተር ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ ስለሚገኝ በአካል ተገኝተው ማየት እና ዋጋ መሞላት ይችላሉ
4. ጥገናው ሚካሄደውም ኢንስቲትዩቱ ግቢ ውስጥ ሲሆን ክፍያ የሚፈፀመው ሁሉንም ሞተሮች ጠግኖ ሲጨርስ ሞጸሮች መስራታቸው በኢንስቲትዩ በባለሙያ ሲረጋገጥ ይሆናል፡፡