የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Reservier Osmosis Water treatment ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/130/2026 አውጥቶ ጨረታው መስከረም 29/2019 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል::
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
ለሚመለከተው ሁሉ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/130/2026
ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Reservier Osmosis Water treatment ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/130/2026 አውጥቶ ጨረታው መስከረም 29/2019 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል:: ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው እስከ ህዳር 03/2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ እያሳወቅን፤ ጨረታው ህዳር 03/2019 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት 4:15 ሰዓት ይከፈታል::
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
አድራሻ:- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ.
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 E-mail
አድራሻ Info@dce-et.com የድህረ ገፅ አድራሻwww.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
✨ messages.ai_summary
Defence Construction Enterprise extends its open tender to supply, install, test and commission a reverse osmosis water treatment system for the Federal Auditor General office building project.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
