ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የፌዴራል ባንዲራ ባለ ዘርፍ እና ገቢዎች ሚኒስቴር አርማ ያለው ባንዲራ ባለ ዘርፍ የሆነ እና የባንዲራ መስቀያ ብረት 3 ሜትር የሆነ ግዥ ነው
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የፌዴራል ባንዲራ ባለ ዘርፍ እና ገቢዎች ሚኒስቴር አርማ ያለው ባንዲራ ባለ ዘርፍ የሆነ እና የባንዲራ መስቀያ ብረት 3 ሜትር የሆነ ግዥ ነው |
| Description | የፌዴራል ባንዲራ ባለ ዘርፍ እና ገቢዎች ሚኒስቴር አርማ ያለው ባንዲራ ባለ ዘርፍ የሆነ እና የባንዲራ መስቀያ ብረት 3 ሜትር የሆነ ግዥ ነው |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0286-2019-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-11-05 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-11-04 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለሚወዳደሩበት አቅርቦት ጥራት ያለውን እቃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
አሸናፊ የሆነው ድርጅት አጠቃላይ ስራውን ከማከናወኑ በፊት ለሚወዳደርበት አንድ ሳምፕል ማሳየት እንዳለበት ትክክለኘነቱ ሲረጋገጥ ግዥውን የሚያከናውን መሆኑን ማወቅ ይጠበቅበታል፤
አሸናፊ የሆነው ድርጅት በፍላጎት መግለጫ ላይ በተቀመጠው መሰረት ሰርቶ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ድረስ ማስረከብ ይጠበቅበታል የተቀደደ፣ አሮጌ የሆነ ባንዲራው በትክክል አርማውን የማይገለፅ ድርጅቱ በራሱ ወጪ በድጋሚ ጥራት ያለውን ስራ ሰርቶ ያስረክባል፤
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታወን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፤