Procurement of Printing and Publishing Services
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Printing and Publishing Services |
| Description | DBU |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0050-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-03 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-02 14:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | tebasse, Room G-17 DB, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: -@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid trade lcence
- •Business Organization Registration Certificate: borc
- •Vat Registration Certificate: vat reg certificate
- •Other Documents: tin no
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ (ህትመት) በተቀመጠው አይነትና መጠን ህትመቱ በዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው ሳምፕል መሰረት በአክሮን ወረቀት ተሰርቶ መቅረብ አለበት፡፡
ለውድድሩ የተጠየቀውን የህጋዊነት ማስረጃዎች በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎን እንዳለ ሆኖ ከተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ውጪ አይለጥፉ፡፡
ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው ማስረከብ አለባቸው፡፡
ውድድሩ በጥቅል ስለሆነ የተጠቀሱትን ዕቃዎች (ህትመቶች) ሁሉንም ዋጋ መሙላት አለበት ካልተሞላ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡