Tender Detail

Tender Details

  • Company በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ን/እ/መ/መ/ሪ/ኮ/ስፔ/ሆስፒታል
  • Address ሆሳዕና ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-1-78-07-11
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 100,000 (CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበዚያው ቀን 8:30
  • Categories Medical Equipment And Supplies

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ንግሥት እሌኒ መሐመድ መታሰቢያ ሆስፒታል CBC Machine Placement ጨረታ

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ን/እ/መ/መ/ሪ/ኮ/ስፔ/ሆስፒታል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ሎት 01 CBC Machine placement ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ጋር

  • በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፣
  • በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገበ ሠርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፣
  • የግብር ከፋይነት ቲን ነምበር ማቅረብ አለባቸው፣
  • ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆናቸው ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ማቅረብ አለባቸው፣
  • የብቃት ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፣
  • ከሎት 01 CBC Machine placement ያለውን የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ አለበት፣
  • በሎት 01 የተጠየቁትን ስፔስፊኬሽን በትክክል የሚያሟላ እና በተጠቀሰው መጠን ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆነ፣
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል ግዥና ንብረት አስተዳደር ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለሁሉም ለሎት 01 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል ስም የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም ባንክ ጋራንቲ በዋናው የጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ስም አዘጋጅተው ለብቻው በፖስታ በማሸግ ከኦርጅናል የጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹ የማቅረቢያ ጊዜ በሰነዱ ላይ የተገለጸ ሲሆን አሸናፊ ተጫራች ያሸነፋቸውን በሆሳዕና ከተማ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል ግቢ ውስጥ በሚገኘው መጋዘን በራሱ ትራንስፖርት አቅርቦ ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት።
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ አድርገው በተሰጠው ስፔሲፊኬሽን ላይ በመሙላትና የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ በማሳረፍ 1(አንድ) ኦርጂናልና 2(ሁለት) ኮፒ በማድረግ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል ግዥና ን/አስ/ር ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 4/03/2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው በተከታታይ የስራ አስር ቀናቶች አየር ላይ የሚውል ሲሆን በአስረኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይሆናል።
  5. በ04/03/2019ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ዋስትና (ውል ማስከበሪያ) የሚቆይ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች እኩል ዋጋ ቢያቀርቡ አሸናፊው በዕጣ የሚለይ ይሆናል።
  8. የጨረታው ውጤት ጨረታው ተገምግሞ እንዳለቀ በደብዳቤ/በፋክስ/በስልክ እና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል።
  9. ማንኛውም ተጫራች በውል ውስጥ የተካተቱትን ህጎች የማክበር ግዴታ አለበት።
  10. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0461780711/0937733995 ደውሎ ማግኘት ይቻላል።

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል

✨ messages.ai_summary
Wachemo University Nigist Eleni Mohammed Memorial Comprehensive Specialized Hospital (Hosaena) seeks suppliers for a CBC machine placement (Lot 01), delivered to its store. Open to licensed, VAT-registered suppliers with a competence certificate. National open bid.
Save Tender