Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቴ/ሙ/ት/ስ/ ቢሮ የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቦዲቲ
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት ብር 15,000.00/ አስራ አምስት ሺህ /ብር ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው::
  • opening dateከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው በሥራ ቀን በተባለው ሰዓት ላይ በቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 108 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  • Categories Electrical/Electronics Educational And Training Equipment , Garment Educational And Training Equipment , Automotive Educational And Training Equipment

የቦዲቲ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የሙያ ሥልጠና ዕቃዎች፣ ቋሚና አላቂ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ (12 ሎቶች)

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቴ/ሙ/ት/ስ/ ቢሮ የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቦዲቲ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ላይ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የ2019 ዓ.ም. የሥልጠና ዕቃዎች፡- ሎት 1.Gament and Textile ሎት 2 IEMDS ሎት 3.Hotel ሎት 4.BEI ሎት 5.ICT ሎት 6.GMFA Metal Manufacturing/ ሎት 7, Auto ሎት 8. Surveying ሎት 9,Carpentery ሎት 10. Masonary ሎት 11. ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ሎት12 Stationary/ አላቂ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ስለዚህ፡-በዘርፉ ማለትም በ2019 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የግብር መለያ ቲን ሰርተፍኬት ያለው የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በመንግስት ጨረታ ላይ እንዳሳተፉ የዕቃ አቅራቢነት ፈቃድ /የምስክር/ ወረቀት ያላቸው ሆኖ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማለትም የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ለእያንዳንዱ ሰነድ /ሎት/ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ በቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 108 በመምጣት ሰነዱን በመግዛትና በበታው በተዘጋጀ ው ሳጥን ውስጥ ሰነዱን መጨመር የምችሉ መሆኑን እየገለጽን:: ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሙላት አለባቸው::

  • ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት ብር 15,000.00/ አስራ አምስት ሺህ /ብር ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው::
  • ጨረታው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እያንዳንዱ ሰነድ በሁለት ኮፒ ተዘጋጅቶ ከዋናው ሰነድ ጋር በሦስት ኤንቨሎፕ/ፖስታ/መቅረብ አለበት::

የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ15 ተከታታይ ቀናቶች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ በ16ኛው በሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው በሥራ ቀን በተባለው ሰዓት ላይ በቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 108 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

ጨረታውን ያሸነፉ ተወዳዳሪዎች ላሸነፉበት ዕቃ ዋጋው ተሰልቶ የጨረታ ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል::

  • ተጫራቹ ያሸነፉበትን ዕቃ በሚሰጣቸው ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል ገብተው እስከ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ድረስ በጊዜ ካላቀረቡና ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆኑ ያስያዙት CPO ይወረሳል::

ማሳሰቢያ

  • ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታውን ስፔስፊክሽን መቀየርና በሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካደረጉ ያቀረቡት የጨረታው ሰነድ ውድቅ እንደምደረግ ማወቅ አለባቸው::

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግን ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

  • ይህ ጨረታ ጸንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ባለው በ60 ቀናቶች ብቻ መሆኑንም እንገልጻለን::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911978588 ላይ ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቴ/ሙ/ት/ስ/ ቢሮ የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ቦዲቲ

✨ messages.ai_summary
Boditi Polytechnic College seeks suppliers for 12 lots of vocational training equipment (garment/textile, IEMDS, hotel, BEI, ICT, metal manufacturing, auto, surveying, carpentry, masonry) plus durable and consumable office/household items. Bidders need a renewed business license, TIN, VAT registration, tax compliance evidence and supplier certificate.
Save Tender