Tender Detail

Tender Details

  • Company Wollo University
  • Address , Phone: +251988066989
  • Website
  • Deadline30 Oct 2026, 11:25 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts , Machinery Spare Parts , Vehicle Spare Parts

Procurement of Spare Parts

Wollo University


Tender Information

TitleProcurement of Spare Parts
Descriptionየተለያዩ መኪናዎች እቃ መለዋወጫ ወዩ/ል/ህ/ካ ጢጣ 2019
Procuring EntityWollo University
Reference NoWU-NCB-G-0023-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-30 11:25:53
Invitation Date2026-10-29 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Tita, Room 41
Dessie, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 932209149
Email: sosina.gashaw@wu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 1145, Postal Code: -

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
1. ከላይ በተጠቀሰው የዕቃ ዝርዝር መሰረት አሸናፊው ድርጅት የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
2. አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የዕቃውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡
3. ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
4. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል።
5.ስለጨረታው ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻለው በሲስተም ብቻ ነው።
6.ዕቃዎቹ በአስቸኳይ ስለሚፈለጉ መሳተፍ የሚችሉት ደሴና አካባቢው ያሉ ነጋዴዎች ብቻ ናቸው።
7. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Save Tender