ሎት-11- ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና እቃዎች ግዥ ነው
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | ሎት-11- ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና እቃዎች ግዥ ነው |
| Description | ለመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና እቃዎች ግዥ ነው |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0268-2019-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-11-02 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-10-29 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለሚወዳደሩበት አቅርቦት ጥራት ያለውን እቃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን እቃዎች የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ ጊዜው ያለፈበት፣ የተሰነጠቀ፣የተሰበረ ወይም የተሸራረፈ፣ያገለገለ፣ የተጨማደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤