Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline29 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የጀነሬተር Water pump ከነ ሻፍቱ ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየጀነሬተር Water pump ከነ ሻፍቱ ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Descriptionየጀነሬተር Water pump ከነ ሻፍቱ ግዥ (ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0247-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-29 12:00:00
Invitation Date2026-10-28 10:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Room ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 335590080
Email: yaekobteshome@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ
  • •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት አላቀርብም ማለትና እና ስልክ ስደወል ለማንሳት ፍቃደኛ አለመሆን በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትልና በመመሪያ መሰረት የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ስርዓትን ለሚያስተዳድረው አካል ሪፖርት የሚደረግ በመሆኑ በጥንቃቄ መሳተፍ ያስፈልጋል፡፡

ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች እቃውን እንዳቀረበ በቅ/ጽ/ቤቱ በሚመለከተው አካል በእቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት መሆኑ ማረጋገጫ እንደተሰጠ ወድያውኑ ክፍያው ይፈጸማል፡፡

እቃ ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ይሆናል፡፡

መ/ቤቱ ጨረታውን የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ 0335590080ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Save Tender