Tender Detail

Tender Details

  • Company Ghion Hotel Enterprise
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251115513222
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineThe Reporter
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ብር 50,000 (CPO)
  • opening dateበዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Categories Building Materials , Water System Installation , Electrical Materials

የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች እና የህንፃ መሳሪያዎች ቋሚ አቅራቢዎች (3 ሎት) - የግዮን ሆቴሎች ድርጅት

Ghion Hotel Enterprise


የጨረታ ማስታወቂያ
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት

  • ሎት 1 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
  • ሎት 2 የቧንቧ ዕቃዎች
  • ሎት 3 የህንፃ መሳሪያዎች አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

  • የ2018/2019 በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
  • TIN No /የግብር መለያ ቁጥር/ ሰርተፍኬት ያለው
  • VAT/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው
  • የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚችሉ መሆን አለባቸው
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለእያንዳንዱ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፣
  • የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በዋናው እንግዳ መቀበያ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ከፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext. 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • የሥራ ሰዓት:
    ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2:00 — 6:00 ከሰዓት 7:00 — 11:00
    አርብ ጠዋት ከ2:00 — 5:30 ከሰዓት 7:30 እስከ 11:00

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የግዮን ሆቴሎች ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Ghion Hotel Enterprise seeks permanent suppliers under a three-lot open tender: Lot 1 electrical goods, Lot 2 plumbing goods, and Lot 3 building tools/equipment. Bidders must hold a valid 2018/2019 business license and registration, TIN, VAT certificate, and tax clearance, and winners must provide a 10% contract guarantee.
Save Tender