Procurement of Construction Materialsለ5ተኛ ጊዜ የወጣ ለAMIT/AWTI ሕንፃ ዕድስሳትና ጥገና ስራ ክፍል አገልግሎት የሚዉል የግንባታ ቆርቆሮ ግዥ ጨረታ / 24
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materialsለ5ተኛ ጊዜ የወጣ ለAMIT/AWTI ሕንፃ ዕድስሳትና ጥገና ስራ ክፍል አገልግሎት የሚዉል የግንባታ ቆርቆሮ ግዥ ጨረታ / 24 |
| Description | ለ5ተኛ ጊዜ የወጣ ለAMIT/AWTI ሕንፃ ዕድስሳትና ጥገና ስራ ክፍል አገልግሎት የሚዉል የግንባታ ቆርቆሮ ግዥ ጨረታ / 24 |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0173-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-26 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-10-23 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba minch Universtiy water Techoology Institute, Room ሕ-263 B-MC-4531 Arba minch , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 916873478 Email: tehunlema2323@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Other Documents: Other Documents
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ AMIT/AWTI ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡ በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡ ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡ ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
