Procurement of Rent Service
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | Procurement of Rent Service |
| Description | 25 ሜትር ጥልቀት ያለው ብዛቱ 6 ጉድጓድ የሚቆፍር ሪግ እና ድሪል ማሽን ኪራራይ አገልግሎት ግዥ (BiT-FCWRE) |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-NC-0226-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-26 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-23 09:40:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | poly peda, Room ግዥና ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 03 Bahir dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918726633 Email: tigistandarga2012@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 79, Postal Code: 79 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት የምዝገባ ሰርትፍኬትም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: የግብር መለያ ቁጥር ሰርትፍኬት (TIN)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
2. ቁፋሮ የሚደረገው ባህር ዳር ከተማ አብክመ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራይዝ (ማሽነሪ ግሩፕ) ዋናው መስርያ ቤት ለሚገነባው 2B+G+17 mixed-use Building Geotechnical Investigation: Drilling of 6 BH @ 25 m Depth (Total 150 m) ማሽኖችን አቅርቦ ቁፋሮውን በማካሄድ የአፈር ናሙናውን ለባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ሲቪልና ውኃ ምህንድና ፋካልቲ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
3. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ለማሽን ቁፋሮው የሚያስፈልጉ የማሽኖች ትራንስፖርትና የማሽን ኦፕሬተር ባህር ዳር ከተማ አማራ ብረታብረት ኢንተርፕራይዝ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል