Tender Detail

Tender Details


Procurement of Kichin Materials

Ministry of Defense


Tender Information

TitleProcurement of Kichin Materials
Descriptionኦቭን ጥገና የብልሽት ዓይነት እስዉች ሰሌከተር
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0321-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-26 08:30:00
Invitation Date2026-10-23 12:58:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006
ADDIS ABABA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 912899927
Email: tadasaagaa@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 80129, Postal Code: 80129

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፤መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም ዘመናዊ ኦቭን ጥገና የብልሽት ዓይነት እስዉች ሰሌከተር ግዥ ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. የሚወዳደሩ ድርጅቶች ዘመናዊ ኦቭን ጥገና የብልሽት ዓይነት እስዉች ሰሌከተር በአካል በመምጣት ዋጋ መስጠት ግዴታ አለባት፡፡
2. በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ የተማሪዎች ሚንስ ቤት ዉስጥ በአካል በመምጣት መጠገን ግዴታ አለበት፡፡
3. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
4. መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
5. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ አለበት፡፡
6. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
Save Tender