Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የ10 ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ኦዲት እና ለ3 ዓመት የውጭ ኦዲተር አገልግሎት - የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር


የኦድት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

ማህበራችን ቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር ሦስት ቦክስ ፋይል የሚሆን የ10 ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ኦድት ማድረግ እና ለቀጣይ 3 ዓመታት በጠቅላላ ጉባኤ የውጭ ኦድተር ለመሾም ስለፈለግን፣ የጨረታ ህጉን የምታሟሉ የሙያ ብቃት ሰርትፊኬት ያላችሁና የ2018 ፈቃድ ያደሳችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ በኢሜል bswk2019@gmail.com ወይም በማህበሩ ጽ/ቤት አዲስ አበባ ሾላ ገበያ ለምለሚ መርካቶ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 163 በአካል ማስገባት ይችላሉ፡፡

ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ 0943 22 22 11

የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክስዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Audit of 10 years of financial reports and external auditor services for the following 3 years for Borana Science Wegid Kelala Trading Share Company. Bidders must meet tender rules, hold a professional competency certificate and a valid 2018 license. The company reserves the right to cancel the tender in part or in full.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender