Procurement of Construction Materials
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች 3/LMD/ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0309-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-23 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-22 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | INFRONT OF ARMED FORCE HOSPITAL, Room ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113185087 Email: Lomond.gov.et@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 23193/1000, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Valid Tax Clearance Certificate: VTCC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
- •Other Documents: MONTHLY VAT REPORT
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያ ቤታችን በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ግዥ ቡድን
የግንባታ ዕቃዎች ለመግዛት በወጣው በEGP ግልፅ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. የሚወዳደሩ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ወደ መልካ ቃሊት ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. ማንኛውም ተወዳዳሪ ሳምፕል ማቅረብ የሚችል፤
3. ሳምፕል የሚያቀርብ ዕቃዎች ላይ የድርጅቱን ማንነት የሚገልፅ ምልክት ማድረግ ከውድድር ውጪ ያደርጋል ፤
4. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶክ የለውና ኦርደር ተሰጥቶት በዘው ቀን ውስጥ ለማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
5. መስሪያ ቤታችን ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተረጋገጠ ነው፡